ሞንጎምሪ ካውንቲ ለነዋሪዎች ከፌደራል መንግስት የተረከባቸውን 40000 የላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን በነጻ እየሰጠ ነው። ላፕቶፕ ኮምፒወተር ከፈለጋችሁ ሊንኩን ተከትላችሁ ሂዱና ተመዝግባችሁ...
መልካም አጋጣሚ
ማንኛውም ሞባይል ስልክና ትራይ-ፖድ ያለው ሰው ሊሰራው የሚችለው የፍሪላንስ ስራ የሚያገናኝ የሞባይል መተግበሪያ ነው። በተለይም ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ለሚኖር...
ማንኛውም የዲሲ አዛውንት በዚህ የትራንስፖርት ኮስት-ሺውሪንግ ፕሮግራም ማመልከትና ከተፈቀደለት የድጎማው ተጠቃሚ መሆን ይችላል። ይህ ኮኔክተር ካርድ የቪዛ ዴቢት ካርድ...
ጀማሪዎች የተዘጋጀ የግራፊክ ዲዛይን ትምህርት። ተማሪዎች በቀላሉ በኮምፒውትራቸው ተጥቅመው መስራት የሚችሏቸው የግራፊክ ዲዛይኖች። የሰርግ የልደት መጥሪያዎችና የፎቶ ዲዛይኖችን እንዴት...
የአሌክሳንድሪያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ህግ ማስከበር ትብብር አማካሪዎችን ምልመላ ጀመረ። ይህ ፕሮግራም በዋናነት የከተማው ትምህርት ቤቶችና የከተማው ፖሊስ...
ለ7ኛ ጊዜ የሚከበረው የሞንጎምሪ ካውንቲ አረንጓዴ ፈስቲቫል ነገ ቅዳሜ ኤፕሪል 23 ከ11am-5pm ዊተን በሚገኘው ብሩክሳይድ ጋርደን ይከበራል።በፌስቲቫሉ ላይ ከ60...
በዲሲ ዲፓርትመንት ኦፍ ሂውማን ሰርቪስስ የሜዲኬይድ ኢንሹራንስ ስር ለአሜሪሔልዝ-ካሪታስ ተጠቃሚ ለሆኑ ነዋሪዎች የኢንሹራንስ አቅራቢው አሜሪሔልዝ ነፃ የጂም ሜምበርሺፕ እንዳለው...