01/07/2025

መልካም አጋጣሚ

የዲሲ ፖሊስ ባወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለአዲስ ተቀጣሪዎች የ20,000$ ቦነስና የ6,000$ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የገንዘብ ድጎማው...
የሞንጎምሪ ካውንቲ እሳትና ሌሎች አደጋዎች ተከላካይ መስሪያ ቤት በቀጣይ አመት ሊያደርገው ላሰበው ቅጥር እጩ ምልመላ ጀምሯል። ይህ ለ26 ሳምንት...
የዋሽንግተን ሪጅናል አልኮሆል ፕሮግራም (WRAP) ሁሌም እንደሚያደርገው በመጪው የኢንዲፔንደንስ ዴይ/ጁላይ 4 / በዓል ላይ ሰዎች ሰክረው እንዳያሽከረክሩ በማሰብ ዋሽንግተን...
ማንኛውም እድሜው ከ16 ዓመት በላይ የሆነና የሞንጎምሪ ካውንቲ ነዋሪ ሆኖ የአሜሪካ ዜግነት ያለው ሰው፤ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መፃፍ፤ መናገርና ማንበብ...