የሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ በኢንፍሉዌንዛ/ጉንፋን ላይ ለሚያደርገው ምርምር አዲስ በሽተኞችን እየመለመለ ይገኛል:: እድሜያቸው ከ18-49 የሆኑ ጉንፋን የጀማመራቸው ሰዎች በስልክ ቁጥር 410-706-8800...
ማህበራዊ
የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከዛሬ ጃንዋሪ 8, 2024 8:00am ጀምሮ እስከ እሁድ ጃንዋሪ 14 11:59pm ኦንላየን ሬንት...
መረጃውን ያገኘነው ከካውንቲው ድረገፅ ነው:: መረጃው በወርኃ ዲሴምበር የወጣ ሲሆን በድረገፁ እንደተጠቀሰው እያንዳንዱን አከራይ እየደወሉ Project Based Voucher ማመልከቻ...
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታችሁን ማሳደግ ለምትፈልጉ ጊልክሪስት ሴንተር የነጻ ትምህርት አዘጋጅቷል።ምዝገባው ዛሬ ጃንዋሪ 2 2024 እኩለ ቀን ላይ ተጀምሯል። ውስን...
የዋሺንግተን ዲሲ ድንገተኛ የቤት ኪራይ ድጋፍ ማመልከቻ ዛሬ ጃንዋሪ 2 2024 እኩለ ቀን ጀምሮ ይከፈታል። በአዲሱ የበጀት አመት ማመልከቻው...
በኦክቶበር 2022 በካውንስልሜምበር ብርያን ነዶው ተዘጋጀቶ የቀረእበው የሎካል ሬሲደንትስ ቮቲንግ ራይትስ አክት የተባለውና የአሜሪካ ዜግነት የሌላቸው የዲሲ ነዋሪዎች በአካባቢያዊ...
የኤች.አይ.ቪ መባባስን በማስመልከት የሞንጎምሪ ካውንቲ ነዋሪዎች ተመርምረው ራሳቸውን እንዲያውቁ በተለይም እድሜያቸው ከ26 አመት በታች ለሆኑ ወጣቶች የነፃ ምርመራ አዘጋጅቷል::...
የአሶሼትድ ፕሬስ ዛሬ ዲሴምበር 29 2023 እንደዘገበው የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች የላላ ብሎን እንዳላቸውና ይህ አውሮፕላን ያላቸው የአየር መንገዶች...
የብሄራዊ አየር ንብረት አገልግሎት ዛሬ ማክሰኞ 11/28 ምሽት ከ7 ሰዓት ጀምሮ በዲሲና አካባቢው ቅዝቃዜው 28 ዲግሪ እንደሚደርስና በሚኖረው ንፋስ...
ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ “Ethiopia at the Crossroads” የሚል ስያሜ የተሰጠው የኢትዮጵያን የ1750 አመት ታሪክ ከዘመናዊ የስነጥበብ ስራዎችጋ የሚቃኝ...