ዲሲ ኒውዮርክ አቬኑና ከነቲከት አቬኑ ላይ የተሽከርካሪዎች ፍጥነት ከ30 ወደ 25 እንዲቀንስ ተወስኗል። ይህ ውሳኔ ወደሌሎች መንገዶችም በሂደት ይተላለፋል።...
ማህበራዊ
ከሮናልድ ሬገን ኤርፖርት በስተደቡብ የሚገኙና የሰማያዊና ቢጫ ባቡሮችን የሚያስትናግዱ 6 የሜትሮ ጣቢያዎች ከሳለፍነው ቅዳሜ (09/10/2022) ጀምሮ ለ6 ሳምንታት እስከ...
ለዲሲና አካባቢው በሙሉ ዛሬ (09/12/2022) ከ5፡00PM እስከ እኩለ ለሊት ሰዓት የሚዘልቅና የደራሽ ጎርፍና መብረቅና ከባድ ውሽንፍር አደጋ ሊያስከትል የሚችል...
ከኦገስት 14-20 ድረስ ሜሪላንድ ከቀረጥ ነፃ ግብይት ይከናወናል። በዚህ አንድ ሳምንት የጊዜ ገደብ ውስጥ ዋጋቸው ከ100$ በታች የሆኑና የተፈቀደላቸው...
የዘር እኩልነትና የማህበራዊ ፍትህ ዳሰሳ ትራይቭ ሞንጎምሪ 2050 (ትራይቭ 2050) በሞንጎምሪ ካውንቲ ፕላኒንግ ዲፓርትመንት ተዘጋጅቶ የቀረበ አዲስ ካውንቲ አቀፍ...
ዛሬ ሐሙስ ምሽት ዋይት ኃውስ ፊትለፊት በሚገኘው የላፋያት መናፈሻ የወደቀ መብረቅ በ2 አዋቂ ወንዶችና በ2 አዋቂ ሴቶች ላይ ከባድ...
አመታዊው ከቀረጥ ነፃ ግብይት በቨርጂንያ ከኦገስት 5-7 2022 ይደረጋል። በዚህ የግብይት ወቅት ከቀረጥ ነፃ እንዲሸጡ የሚፈቀዱ የሸቀጥ አይነቶች 3...
በየዓመቱ ኦገስት የመጀመሪያ ማክሰኞ የሚከበረው ውጪ የማምሸት ፕሮግራም (National Night Out on Tuesday) ዛሬ በተለያዩ ቦታዎች ይከበራል። ይህ በዓል...
Hybrid Model – Final Class for 2022 Starts August 15th In five weeks, you will earn industry credentials, gain...
ይህ 2ኛ ዙር የሞንጎምሪ ካውንቲ የአነስተኛ የንግድ ቤቶች የኪራይ ድጋፍ ፕሮግራም ብቁ በሆኑ የስራ ዘርፎች ለተሰማሩ የንግድ ተቋማት በተለይም...