ኒው ዮርክ በተሰየመው ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት የቀድሞው ፕሬዘደንት በተከሰሱባቸው 34 መዝገቦች ወንጀለኛ ሆነው አግኝቼያቸዋለሁ ሲል ጁሪው ወስኗል::...
Uncategorized
ዲሲና አካባቢው ዛሬ ሰኞ 5/27 እስከ ምሽት 11 ሰአት ድረስ የቶርኔዶ አደጋ ሊያደርስ የሚችል የአየር ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል ተነግሯል::...
የሜሪላንድ አበርዲን ፖሊስ ዲፓርትመንትዳይኖም ነጋሽን አፋልጉኝ ብሏል:: ዳይኖም ለመጨረሻ ጊዜ የታየው ፌብሯሪ 22/2024 ጧት 11 ሰአት አካባቢ ነበር:: ዳይኖም...
የዋሽንግተን ዲሲ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የቧንቧ ውኃ ማስጠንቀቂያውን ከዛሬ ዕሁድ ጃንዋሪ 21 ንጋት 5ሰዓት ጀምሮ አንስቶታል። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ...
የአሜሪካ ሸማቾችና ምርቶች ደህንነት ኮሚሽን ከትላንት በስትያ ኦገስት 17 ባወጣው መግለጫ ኮስኮ ሲሸጣቸው የከረሙት ባለ አንድና ባለሁለት ዩቢዮ ላብስ...
ምስል፡ ከፌርፋክስ ላይብረሪ ገጽየ2023 የቨርጂንያ የህብ ቤተ-መጻህፍት ውድድር በተለያዩ ዘፎች የተከናወነ ሲሆን ከዘርፎቹ አንዱ በሆነው የፐብሊክ ላይብረሪ ኢኖቬተር አዋርድ...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ከጁላይ 1 2023 ጀምሮ ማንኛዋም የሜሪላንድ ነዋሪ የሆነች እናት ገቢዋ (የቤተሰብ ገቢ) ዝቅተኛ ከሆነና ለሜዲኬይድ ብቁ ከሆነች...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጋያና ኦገስት 2 በሴግራ ፊልድ ላውደን ካውንቲ የወዳጅነት ጨዋታ አለው:: ትኬት ለመግዛት ይህን ይጫኑ ሙሉ መረጃውን...
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ፖሊስ እየተስፋፋ የመጣውን የታዳጊዎችና የወጣቶች የወንጀል ተግባራት ተከትሎ በታዳጊዎች ላይ የሰዓት እላፊ ገደብ አውጇል። ይህ የሰዓት...
ናሎክሶን ወይንም ናርካን የተባለውና እንደ ሄሮይን፤ ፌንታኒል በመሳሰሉ አደንዛዥ እፅ ኦቨርዶዝድ የሆኑ ሰዎችን ከሞት የሚታደገው መድኃኒት በሁሉም የአርሊንግተን የህዝብ...