ባሳለፍነው አርብ ጃንዋሪ 6 በኒውፖርት ኒውስ ቨርጂንያ በሚገኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የአንደኛ ክፍል የሚማር የ6 አመት ህፃን ትምህርት...
ቨርጂንያ
በቨርጂንያ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የቨርጂንያ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
– የቨርጂንያ የ1ኛ ክፍል ተማሪ አስተማሪውን በጥይት አቆሰለ – የ13 ዓመት ታዳጊ ተገደለ – ዲሲ የብቸኞች ከተማ ነች ተባለ...
የፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ የሟችን ማንነት ይፋ አድርጓል።ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እንመኛለን። የሟችን ነፍስ ይማር።
እኚህ ዚላየን የተባሉ ባለ 30ና 36 ኢንች የጋዝ ምድጃዎች ሲለኮሱ ከፍተኛ የሆነ የካርበን ሞኖክሳይድ ጋዝ በመልቀቅ በ44 ሰዎች ላይ...
ለህፃናት ታስበው የተሰሩና ታርጌት የሚሸጣቸው እነዚህ የመታቀፊያ ብርድልብሶች እንዳይሸጡ ታግደዋል። የሸማቾች ደህንነት ኮሚሽን ትላንት ባወጣው መግለጫ ህፃናት የእነዚህን ብርድ...
ተከታዮቻችን ካደረሱን መረጃ ይህ ጠቃሚ ይመስላል። ይህ NACA – Neighborhood Assistance Corporation of Americaየተሰኘ ድርጅት ቤት መግዛት እየፈለጉ ከየት...
የኢትዮጲክ ባልደረቦች ቅዳሜ ኖቬምበር 19 ከ10፡00am እስከ 12፡00pm በሚደረገው የዘንድሮው የሞንጎምሪ ካውንቲ የታንክስጊቪንግ ፓሬድ ላይ ለመሳተፍ ማመልከቻቸውን አስገብተው ተቀባይነት...
የስሚዞንያን ኤር ኤንድ ስፔስ ሙዚየም National Air and Space Museum, Smithsonian Institution ለወራት በእድሳት ምክንያት ተዘግቶ በመጪው ሳምንት ይከፈታል።...
የሜትሮፖሊታን ፖሊስ ዲፓርትመንት በቅርቡ በ3ኛ፣ 4ኛ እና 5ኛ ዲስትሪክት/ወረዳዎች ውስጥ የካርድ አጭበርባሪዎች በመደብሮች የካርድ መክፈያ ላይ የገጠሟቸውን የክሬዲትና ዴቤት...