የዊል ፋረልን ሳምቲንግ ኢን ዘ ዋተር የተሰኘ የአደባባይ ኮንሰርት ተከትሎ በቀጣይ ሳምንት እጅግ በርካታ መንገዶች እንደሚዘጉ የዲሲ መንግስት አስታውቋል።...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
ፕላኔት ፊትነስ በመጭው የበጋ ወቅት ዕድሜያቸው ከ14-19 የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ከሜይ 16- ኦገስት 31 ጂምናዚየሞቹን በነፃ አካል ብቃት እንቅስቃሴ...
ሞንጎምሪ ካውንቲ በመጪው ቅዳሜ 06/11/2022 ከጠዋቱ 10 ሰዓት ጅምሮ እስከ ከሰዓት 2 ሰዓት የሚዘልቅ የከባድ መኪና ሾፌሮችን ለመመልመል፤ የከባድ...
ሰሞኑን ፌርፋክስ ካውንቲ ኤከትኒክ ፓርክ (7900 block of Carrleigh Parkway) 4 ሰዎች የነከሰው ካዮቲ የእብድ ውሻ በሽታ ተገኝቶበታል። ይህን...
ራስዎን አስተዋውቁልንሮበርት ዋይት እባላለሁ፡፡ ትውልድና እድገቴ እዚሁ ዋሽንግተን ዲሲ ሲሆን ባለትዳርና አባት ነኝ። ለከተማዬ ከንቲባነት የመወዳደሬ ምክንያት በዋናነት ችግሮቻችንን...
ሞንጎምሪ ካውንቲ ለነዋሪዎች ከፌደራል መንግስት የተረከባቸውን 40000 የላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን በነጻ እየሰጠ ነው። ላፕቶፕ ኮምፒወተር ከፈለጋችሁ ሊንኩን ተከትላችሁ ሂዱና ተመዝግባችሁ...
ከበጎ ፈቃድ አገልጋዮቻችን አንዷ የሆነችው የቪኦኤ ጋዜጠኛዋ ኤደን ገረመው አሁንም በድጋሚ ለሌላ ታላቅ ሽልማት በቅታለች። ከጥቂት ሳምንታት በፊት “የ2022...