ለESFNA ከሩቅ ቦታ ልጆቻቸውን ይዘው ለሚመጡ ግን ደሞ የሆቴል ለመክፈል አቅም ለሌላቸው ወገኖች ማረፊያ በቅናሽ ወይም በነፃ ማዘጋጀት የምትችሉ...
መዝናኛ
ይህ የአውሮፕላን ትዕይንት በሻንቲሊ ቨርጂንያ ጁን 18 ከ10am-3pm በSteven F. Udvar-Hazy Center in Chantilly, Virginia ነው:: በፕሮግራሙ ላይ ከ50...
የናንተን ባናቅም እዚ ኢትዮጲክ አብረውን የሚሰሩ ባልደረቦች የብሉዝ ወዳጆች ቀኑን ሙሉ በ ቢቢ ኪንግ; ሬይ ቻርለስ; መዲ ዎተርስና ኤሪክ...
ሁሉም የዲሲ ሃይስኩል ተመራቂ ተማሪዎች ይህን ኮንሰርት እንዲታደሙ አንድ አንድ ቲኬት ይሰጣቸዋል ሲል ዊል ፋረል አስታውቋል:: የዚህ ኮንሰርት የመጀመሪያዎቹ...
የዊል ፋረልን ሳምቲንግ ኢን ዘ ዋተር የተሰኘ የአደባባይ ኮንሰርት ተከትሎ በቀጣይ ሳምንት እጅግ በርካታ መንገዶች እንደሚዘጉ የዲሲ መንግስት አስታውቋል።...
ፕላኔት ፊትነስ በመጭው የበጋ ወቅት ዕድሜያቸው ከ14-19 የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ከሜይ 16- ኦገስት 31 ጂምናዚየሞቹን በነፃ አካል ብቃት እንቅስቃሴ...
06/05/2022 ከዲሲ 147 ማይል ርቀት ላይ የምትገኘው ኦሽን ሲቲ በርካታ አዝናኝና አስተማሪ ነገሮችን በውስጧ የያዘች ከተማ ናት። እኛም ከሰሞኑ...