12/12/2024

ዲሲ

በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

የዲሲ ፖሊስ ባወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለአዲስ ተቀጣሪዎች የ20,000$ ቦነስና የ6,000$ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የገንዘብ ድጎማው...
ለዲሲ፤ ፒጂ፤ አርሊንግተን፤ ሞንጎምሪ፤ አን አረንዴል፤ሆዋርድ፤ ደቡባዊ ቦልቲሞር፤ ሰሜን ቨርጂንያ አርሊንግተን፤ ፎልስ ቸርች፤ አሌክሳንድሪያና ፌርፋክስ ካውንቲዎች በሙሉ ዛሬ (07/02/2022)...