ሜሪላንድ
በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የሜሪላንድ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
እኚህ ዚላየን የተባሉ ባለ 30ና 36 ኢንች የጋዝ ምድጃዎች ሲለኮሱ ከፍተኛ የሆነ የካርበን ሞኖክሳይድ ጋዝ በመልቀቅ በ44 ሰዎች ላይ...
ለህፃናት ታስበው የተሰሩና ታርጌት የሚሸጣቸው እነዚህ የመታቀፊያ ብርድልብሶች እንዳይሸጡ ታግደዋል። የሸማቾች ደህንነት ኮሚሽን ትላንት ባወጣው መግለጫ ህፃናት የእነዚህን ብርድ...
ጌይተርስበርግ፣ ሜሪላንድ – የሞንትጎመሪ ካውንቲ የፖሊስ ዲፓርትመንት ዲሴምበር 8 በኒውኃምሻየር ጎዳና በተፈፀመ የግድያ ወንጀል በተያያዘ ተጠርጣሪ ነው ያሉትን የ31...
Update: በሁሉም የሞንጎምሪ ካውንቲ ትምህርት ቤቶች ትምህርት ለዛሬ ሰኞ ኖቨምበር 28, 2022 ዝግ ነው:: አንስተኛ አውሮፕላን የክባድ ኤሌክትሪክ ተሸካሚ...
የዛሬው የ Montgomery County Thanksgiving Parade ላይ አብራችሁን ለነበራችሁ ውድ እህት ወንድሞቻችን፤ በዛ በብርድ ሞቅ የሚያረገንን Hot coco እና...
ተከታዮቻችን ካደረሱን መረጃ ይህ ጠቃሚ ይመስላል። ይህ NACA – Neighborhood Assistance Corporation of Americaየተሰኘ ድርጅት ቤት መግዛት እየፈለጉ ከየት...
ተጨማሪ መረጃ: ኦክቶበር 25/2023 ይህ ፕሮግራም ሊጠናቀቅ ቀናት ቀርተውታል:: የማመልከቻ የመጨረሻው ቀን ኦክቶበር 31 2023 ነው:: ለነዋሪዎች ይማመልከቻ ድጋፍ...
የኢትዮጲክ ባልደረቦች ቅዳሜ ኖቬምበር 19 ከ10፡00am እስከ 12፡00pm በሚደረገው የዘንድሮው የሞንጎምሪ ካውንቲ የታንክስጊቪንግ ፓሬድ ላይ ለመሳተፍ ማመልከቻቸውን አስገብተው ተቀባይነት...
ዳውን ታውን ሲልቨርስፕሪንግ አካባቢ የመኪናዎ ባትሪ ሞቶ መኪናዎ አልነሳም ካለ የከተማው ቢሮ በመደወል የነፃ የጃምፕስታርት (መኪና ማስነሳት) አገልግሎት ማግኘት...