የዲሲ ሀውሲንግ ኦቶሪቲ ከኢንቪዥን ጋር በመተባበው ለነዋሪዎች የፈርስት ኤይድ ሰርተፊኬት ስልጠና አዘጋጅቷል። ቀጣይ የስልጠና መርኃግብር ሐሙስ ጁላይ 21፤ 2022...
m.henok
የሜሪላንድ ነዋሪዎች መንጃ ፍቃዳቸውን በአይፎናቸው ወይም በአይ-ዋች መጫን ይችላሉ:: የሜሪላንድ ትራንስፖርት ቢሮ በዚህ ቴክኖሎጂ ነዋሪዎች በቀላሉ ማንነታቸውን ማሳወቅ ይችላሉ::...
የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድና የዲሲ ዩናይትድ አጥቂ የነበረው ዋይኒ ሩኒ የዲሲ ዩናይትድ ቡድንን ለማሰልጠን ወደ ከተማችን ዲሲ ገብቷል። በጉዳዩ ዙሪያ...
ከአቶ ማርክ ኤልሪችጋ ያደረግነው ቆይታ ትራንስክሪፕት እነሆ .. ቪዲዮው ከስር መጨረሻ ላይ አለ። ራስዎን ያስተዋውቁልን ማርክ ኤልሪች እባላለሁ.. የሞንጎምሪ...
ይህ “እርዳታ እስኪመጣ” የተባለ በአደጋ ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ፖሊስና አምቡላንስ/እሳት ማጥፊያ እስኪመጡ ድረስ መደረግ ያለባቸውን ህይወት አድን ክኽሎቶች...
የዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ ሚውሪየል ባውዘር ተግባራዊ ያደረጉትና የዲሲ ፓርኮችና መዝናኛዎች የሚቆጣጠሩት የጓሮ አትክልት ልማት ፕሮጀክቶች ለ2022 ዓ.ም ከሜይ 17...
የዲሲ ሀውሲንግ ኦቶሪቲ ከኢንቪዥን ጋር በመተባበው ለነዋሪዎች የፉድ ሃንድለር ሰርተፊኬት ስልጠና አዘጋጅቷል። ቀጣይ የስልጠና መርኃግብር ቅዳሜ ጁላይ 30፤ 2022...
አዲስ ስራ መያዝ ለሚፈልጉ፣ በስራቸው እድገት ለሚፈሉ ወይንም የሙያ ቅያሪ ፈልገው መሄጃው ለጠፋባቸው የዲሲ ነዋሪዎች የዲ መንግስት ኬሪር ኮች...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭ ማርክ ኤልሪች ዛሬ ለነዋሪዎች ባስተላለፉት መልዕክት ማንኛውም የካውንቲው ነዋሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት መግዛት ከፈለገ ካውንቲው የ3...
የ2022 የጎበርናቶሪያል ምርጫን አስመልክቶ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭነት የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን የማህበረሰባችንን ጥያቄዎች እንዲመልሱና እቅድና አላማቸውን እንዲነግሩን ጋብዘን...