እያጋጠሙ ያሉ በርካታ ድንገተኛ አደጋዎችን ተንተርሶ በአካባቢያችን ያሉ ሆስፒታሎች ዛሬ በጣም ቢዚ ሆነዋል። በሙቀቱ ምክንያት ይመስለናል እርግጠኞች ባንሆንም። አብዛኞቹ...
ቨርጂንያ
በቨርጂንያ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የቨርጂንያ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
07/19/2022 – ዋሽንግተን ዲሲ — የዲሲ ከንቲባ ሚውሪዬል ባውዘር በቀጣይ ሊተገብሩት ላሰቡት የፍትኃዊነት ፕሮግራም ነዋሪዎችን ለማሳተፍ ፕሮግራም ይዘዋል። በዚህ...
ለዲሲና አካባቢው በሙሉ ዛሬ (07/18/2022) ከ4፡00PM እስከ ምሽቱ 10፡00 ሰዓት የሚዘልቅና የደራሽ ጎርፍ; ከባድ ውሽንፍር፤ የበረዶና መብረቅ አደጋ ሊያስከትል...
ለ1 አሸናፊ የቅዳሜውን የአርሰናልና ኤቨርተን ጌም ትኬት አዘጋጅተናል። ለማሸነፍ ፌስቡክ ላይ የዚህን ውድድር ማስታወቂያ ሼር ያርጉት። ድረ-ገፃችን ላይ ከለጠፍናቸው...
ወደ ኢትዮጵያ እየሄዱ ከነበሩ አምስት አንድ የቤተሰብ አባላት የያዙትን ገንዘብ ትክክለኛ መጠን ባለማሳወቃቸው ላይ የዋሽንግተን ደለስ አየር ማረፊያ ድንበር...
ዛሬ ምሽቱን በጣለው ዝናብና መብረቅ በርካታ ጉዳቶች በዲሲና አካባቢው መድረሱ ታውቋል። የዲሲ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ተከላካይ ድርጅት ወደ 6pm...
የቦልቲሞር-ዋሽንግተን አካባቢ የናሽናል ዌዘር ሰርቪስ ዛሬ ከሰዓት ከባድ ዝናብ ንፋስና በረዶ ከቀላቀለ ውሽንፍርጋ እንደሚኖር በትዊተር ገፁ ጠቁሟል። ይህን ተከትሎ...
ይህ “እርዳታ እስኪመጣ” የተባለ በአደጋ ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ፖሊስና አምቡላንስ/እሳት ማጥፊያ እስኪመጡ ድረስ መደረግ ያለባቸውን ህይወት አድን ክኽሎቶች...
በቅርቡ በፐርዱ ዩንቨርስቲ በተደረገ ጥናት የምናገኘው ገንዘብ በደስታችንና በህይወት እርካታችን ላይ ተፅዕኖ እንዳለው አሳይቷል። ጥናቱ እንደሚያሳየው በአሜሪካ ደስተኛ ህይወት...
© All Rights Reserved — www.ethiopique.com