ለዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ሜሪላንድን ለመወከል እየተፎካከሩ የሚገኙት ሌሪ ሆገን እና አንጀላ ኦልሶብሩክ ዛሬ ምሽት 7 ሰዓት ላይ በኤን.ቢ.ሲ የተዘጋጀ...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
ካሳለፍነው ሳምንት ማክሰኞ ኦክቶበር 1 2024 ጀምሮ ተግባራዊ በሆነው አዲሱ የዲሲ ህግ መሰረት የዲሲ መንግስት በተደጋጋሚ ጥፋት ያጠፉ የሜሪላንድና...
ኖርፎክ ቨርጂንያ-አሶሼትድ ፕሬስ – ኦክቶበር 2 2024፤ በቨርጂንያ ለዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት መቀመጫ እየተወዳደሩ የሚገኙት የዴሞክራቱ ሴናተር ቲም ኬይን እና...
ያለ ዕድሜ ጋብቻ በሰው ልጆች ላይ ከሚደርሱ የሰብዓዊ ጥሰቶች አንዱ ነው፡፡ በአለማችን በሚልየን የሚቆጠሩ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ...
ኦክቶበር 1 – በወደብ ሰራተኞች የህብረት ስራ ማህበር የተጠራው የስራ ማቆም አድማ ተጀምሯል:: የቦልቲሞር ወደብ አስተዳደርም ይህን ደብዳቤ አውጥቷል::ሁለቱም...
ወደምድር ሲደርስ ከኸሪኬን ወደ ስቶርም የተቀየረው የኸሪኬን ሄሊን በቨርጂንያ በህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት እንዳደረሰ የቨርጂንያ ገዢ ገቨርነር ያንግኪን ተናገሩ።...
በኦገስት ተመርቀው የተጀመሩትና እስካሁን ማስጠንቀቂያ ብቻ ሲሰጡ የነበሩት የፍጥነት መቆጣጠሪያ ካሜራዎች ስራ ጀምረዋል፡፡ የቅጣት ትኬትም መላክ ተጀምሯል፡፡ የአርሊንግተን ካውንቲ...
በሜሪላንድን የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው በዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ለመመረጥ እየተፎካከሩ ያሉት የአሁኗ የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭ የሆኑት አንጀላ ኦልሶብሩክ በሜሪላንድና...
ድምፃዊት አስቴር አወቀ፣ አንጋፋዋ ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እና ሌሎች ሶስት ሴት ኢትዮጵያዊያኖች በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ሊሸለሙ ነው። በአሜሪካ ዋሽንግተን...
በአሰቲግ ደሴትና ደቡባዊ ኦሽን ሲቲ የህክምናና ከህክምና ጋ የተያያዙ ቆሻሻዎች በውሃ ተንሳፈው መምጣታቸውን ተክትሎ የኦሽን ሲቲ ቢችና የአሰቲግ ደሴት...