የሪፐብሊካኑ የቨርጂንያ ስቴት ገዢ የግሌን ያንግኪን ሞዴል ፖሊስ የሆነውና ጾታቸውን በቀየሩ ተማሪዎች ላይ የሚያተኩረው ረቂቅ ፖሊሲ የአገሪቱን ህገመንግስት እንደማይጋፋና...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
ዛሬ ሐሙስ ኦገስት 24 2023 ተሰይሞ በዋለው የችሎት ውሎና በተለይም የካውንቲው ወላጆች ልጆቻቸውን ከተመሳሳይ ጾታ ገጸ-ባህርያት ካሉባቸው መጽኃፍት ንባብ...
የወጣት ጥቁሮች ለሆኑና በስራቸው የአየር ንብረት ለውጥን ለማስቀረት/ለመቋቋም ለሚሰሩ ዕድሜያቸው ከ 18 እስከ 28 ለሆኑ ወጣቶች የተዘጋጀ ፕሮግራም ነው፡፡...
የሜሪላንድ ጤና ቢሮ ዛሬ ሐሙስ ኦገስት 18 ባወጣው መግለጫ በካፒታል ሪጅን አካባቢ ያለ የሜሪላንድ ነዋሪ በወባ በሽታ እንደተያዘና ይህ...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ከጁላይ 1 2023 ጀምሮ ማንኛዋም የሜሪላንድ ነዋሪ የሆነች እናት ገቢዋ (የቤተሰብ ገቢ) ዝቅተኛ ከሆነና ለሜዲኬይድ ብቁ ከሆነች...
የዲሲ ፖሊስ ዛሬ ሐሙስ 08/17 እንዳስታወቀው ከዛሬ ጀምሮ እድሜያቸው ከ17 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎችን ከእሁድ እስከ ሐሙስ ከምሽቱ 11...
ለዲሲ፤ ቨርጂንያና ሜሪላንድ አካባቢዎች የመጥፎ የአየር ሁኔታ ማስጠንቀቂያ ዛሬ በድጋሚ ወቷል። ዛሬ ማክሰኞ ኦገስት 15 እስከ ምሽት 8 ሰዓት...
የአርሊንግተን ካውንቲ ፖሊስ ባሳለፍነው አርብ ኦገስት 11 2023 ከምሽቱ 9፡44 በ1900 ብሎክ ኦፍ ክላሬንደን ቡሌቫርድ አካባቢ በተከሰተ ግጭት አማካኝነት...
የዲሲ ከንቲባ ሚውሪየል ባውዘር በከተማዋ ለሚገኙ ተማሪዎች በአመት እስከ 50 ሚልየን ዶላር ድረስ የገንዘብ ድጋፍ በሚያደርጉ 3 የከተማዋ ስኮላሺፕ...
ከኦገስት 13-19 ድረስ ሜሪላንድ ከቀረጥ ነፃ ግብይት ይከናወናል። በዚህ አንድ ሳምንት የጊዜ ገደብ ውስጥ ዋጋቸው ከ100$ በታች የሆኑና የተፈቀደላቸው...