12/12/2024

ዜና

በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።

የዋሽንግተን ሪጅናል አልኮሆል ፕሮግራም (WRAP) ሁሌም እንደሚያደርገው በመጪው የኢንዲፔንደንስ ዴይ/ጁላይ 4 / በዓል ላይ ሰዎች ሰክረው እንዳያሽከረክሩ በማሰብ ዋሽንግተን...
በሜሪላንድ፣ በዲሲ ፣በቨርጂኒያ እና በሌሎች ስተት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን የሆናችዉ በሙሉ 39ኛዉ የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፈስቲቫል ሰኔ...
በዲሲና አካባቢው በየትራፊክ መብራቶቹ የተጠመዱት የትራፊክ መብራቶች እኛን ከመቅጣትና ለፖሊስ ከማቃጠር በተጨማሪ ሰፊው ህዝብ እንዲገለገልባቸውና መንገድ ከመጀመሩ በፊት የሚሄዱበትን...
የ2022 የጎበርናቶሪያል ምርጫን አስመልክቶ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭነት የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን የማህበረሰባችንን ጥያቄዎች እንዲመልሱና እቅድና አላማቸውን እንዲነግሩን ጋብዘን...