የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከሴፕቴምበር 11 ጀምሮ እስከ ሴፕቴምበር 17 ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ...
መልካም አጋጣሚ
በንብ እርባታ መሳተፍ ለሚፈልጉና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ የቨርጂንያ ነዋሪዎች በሙሉ ከዛሬ ኦገስት 28 ጀምሮ እስከ ሴፕቴምበር 12...
የወጣት ጥቁሮች ለሆኑና በስራቸው የአየር ንብረት ለውጥን ለማስቀረት/ለመቋቋም ለሚሰሩ ዕድሜያቸው ከ 18 እስከ 28 ለሆኑ ወጣቶች የተዘጋጀ ፕሮግራም ነው፡፡...
ከኦገስት 13-19 ድረስ ሜሪላንድ ከቀረጥ ነፃ ግብይት ይከናወናል። በዚህ አንድ ሳምንት የጊዜ ገደብ ውስጥ ዋጋቸው ከ100$ በታች የሆኑና የተፈቀደላቸው...
ለሞንጎምሪ ካውንቲ ነዋሪዎችና ለማህበረሰባቸው መብቶች ተሟጋች መሆን ለሚሹ የካውንቲው ነዋሪዎች ነጻ የስልጠና ፕሮግራም አዘጋጅቷል፡፡ በዚህ ፕሮግራም ለመሳተፍም ምዝገባ የተጀመረ...
በዲሴምበር 2022 በፌስቡክ ባለቤት ሜታ ካምፓኒ የተፈረመውና በታሪክ ታላላቅ ከሚባሉት የካሳ ክፍያዎች ከፊት የሚሰለፈው የ725 ሚልየን ዶላር ካሳ ውሳኔና...
የኸንዴይ መኪኖች ዝርፊያን ተከትሎ የዲሲ ከንቲባ ቢሮ ከዲሲ ፖሊስና ከኸንዴይ (Hyundai) ጋር በመተባበር ለተመረጡ የኸንዴይ(Hyundai) መኪና ሞዴሎች የደህንነት ሶፍትዌር...
ይህ አፍሪካን ዲያስፖራ ኮሌጅ አክሰስ የተሰኘ የኛው ልጆች ያቋቋሙት ተቋም ከስደተኛቤተሰብ ለተገኙና ለተመረጡ ልጆች እንደ ኃርቫርድ፤ ኮርኔል፤ ዬልና ስታንፎር...
በመጪው ሳምንት ረቡዕ እዚሁ ዲሲ በኦውዲ ፊልድ የሚደረገው የአርሰናልና በዋይኔ ሩኒ የሚሰለጥኑት የአሜሪካ ምርጦች የኤም ኤል ኤስ የሚያደርጉት ጨዋታ...
ኖታሪ ፐብሊክ ተብለው የሚጠሩ ግለሰቦች ወሳኝ የሚባሉ ሰነዶች ሲፈረሙ በምስክርነት እንዲታዘቡና ይህንንም በራሳቸው ፊርማና ማህተም እንዲያረጋግጡ በመንግስት የሚሾሙ ባለሞያዎች...