01/07/2025

መልካም አጋጣሚ

የሞንጎምሪ ካውንቲ ከየትኛውም ቦታ የህዝብ ትራንስፖርት/ባይስክል/ የጋራ ቫን ሰርቪስ ተጠቅመው መተው በካውንቲው ለሚሰሩ ሰራተኞች ታክስ የማይከፈልበት በወር እስከ 280$...
ሞንጎምሪ ካውንቲ ለነዋሪዎች የላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን በነጻ እየሰጠ ነው። የሞንትጎመሪ ካውንቲ 40,000 Chromebook ኮምፒውተሮችን ኮምፒውተር ለሌላቸው ነዋሪዎች እያቀረበ ነው። ኮምፒዩተርዎን...
ከ7-12ኛ ክፍል ተማሪ የሆኑ የታኮማ ፓርክ ከተማ ነዋሪ ታዳጊዎች በከተማው ካውንስልነት እንዲያገለግሉ ጥሪ ቀረበ። ይህ የታዳጊዎች ካውንስል ለአባላቱ የመንግስን...
07/19/2022 – ዋሽንግተን ዲሲ — የዲሲ ከንቲባ ሚውሪዬል ባውዘር በቀጣይ ሊተገብሩት ላሰቡት የፍትኃዊነት ፕሮግራም ነዋሪዎችን ለማሳተፍ ፕሮግራም ይዘዋል። በዚህ...