ታይታኒየም ዳዮክሳይድ የተባለውን ኬሚካል በስኪትልስ ቸኮሌት ካንዲ ውስጥ በመጠቀሙ ምክንያት የቸኮሌት ካንዲዎቹ አምራች የሆነው ማርስ ካሊፎርኒያ በሚኖርና ጄኒል ቴምስ...
ጤና
የዘንድሮው የዲሲ ታላቁ ሩጫ በመጪው ኦክቶበር 15 2022 በዲሲ ሄነስ ፖይንት ይካሄዳል። በዘንድሮው ግራንድ አፍሪካን ረን በዲሲ የሚሳተፉ ሯጮች...
የዋሽንግተን ሪጅናል አልኮሆል ፕሮግራም (WRAP) ሁሌም እንደሚያደርገው በመጪው የኢንዲፔንደንስ ዴይ/ጁላይ 4 / በዓል ላይ ሰዎች ሰክረው እንዳያሽከረክሩ በማሰብ ዋሽንግተን...
በሜሪላንድ፣ በዲሲ ፣በቨርጂኒያ እና በሌሎች ስተት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን የሆናችዉ በሙሉ 39ኛዉ የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፈስቲቫል ሰኔ...
ከጁን 27 እስከ ኦገስት 12፤ 2022 የሚቆይ የነፃ ምግብ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች ለሆኑ የፒጂ ነዋሪዎች ይታደላል። የምግብ እደላው...
የፌይርፋክስ ካውንቲ ከጁን 14-ኦገስት 9 እድሜያቸው ከ18 በታች ለሆኑ ህፃናትና ታዳጊዎች ምግብ በነፃ ሁሌ ማክሰኞ ማክሰኞ ያቀርባል። የበጋ ምግብ...
ለልጆች ማስተኛ ተብሎ የሚመረተው የፊሸር ፕራይስ ክሪብ አልጋዎች ለ13 ጨቅላዎች ህልፈት መንስኤ ስለሆኑ በፍፁም ልጆቻችሁን ለማስተኛት እንዳትጠቀሙ ሲል የሸማቾችና...
ማንኛውም ድጋፍ የሚፈልግ ሰው በተለይም የምግብ ድጋፍ ከላይ ባሉት አድራሻዎች ወይም ይህን ሊንክ በመጫን የተዘረዘሩት ቦታዎች በተጠቀሰው ሰዓት ሄዶ...
በቂ ፈሳሽ ይጠጡቢጠማዎትም ባይጠማዎትም ቀኑን ሙሉ ውሃ ይጠጡ።ቡናና አልኮል መጠጦችን አያብዙ መኪናዎን ከመቆለፍዎ በፊት በውስጡ ልጆችዎን፤ አዛውንት ቤተሰብዎን፤ አካል...
ናሎክሶን ወይንም ናርካን የተባለውና እንደ ሄሮይን፤ ፌንታኒል በመሳሰሉ አደንዛዥ እፅ ኦቨርዶዝድ የሆኑ ሰዎችን ከሞት የሚታደገው መድኃኒት በሁሉም የአርሊንግተን የህዝብ...