12/12/2024

ምርጫ 2024

በሜሪላንድን የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው በዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ለመመረጥ እየተፎካከሩ ያሉት የአሁኗ የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭ የሆኑት አንጀላ ኦልሶብሩክ በሜሪላንድና...
የዩናይትድ ስቴትስ አገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ ሊከናወን ሁለት ወር ብቻ ቀርቶታል። ይህን ተከትሎም በየአካባቢው ያሉ የምርጫ ተወዳዳሪዎች የምረጡኝ ቅስቀሳቸውን...
የቀድሞው ፕሬዘደንት ዶናልድ ትራምፕ የሜሪላንድ ሴኔት መቀመጫን ለመያዝ ከአንጀላ ኦልሶብሩክጋ እየተፎካከሩ የሚገኝትን የሪፐብሊካን ፓርቲው ላሪ ሆጋንን እንደሚደግፉ ዛሬ ለፎክስ...
እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት በሜሪላንድ ፕራይመሪ ለሴኔት የተወዳደሩት አንጀላ ኦልሶብሩክ ዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው ላሪ ሆጋን ደሞ ሪፐብሊካንን ወክለው ለመወዳደር...