12/12/2024

ዲሲ

በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

ይህ አፍሪካን ዲያስፖራ ኮሌጅ አክሰስ የተሰኘ የኛው ልጆች ያቋቋሙት ተቋም ከስደተኛቤተሰብ ለተገኙና ለተመረጡ ልጆች እንደ ኃርቫርድ፤ ኮርኔል፤ ዬልና ስታንፎር...
በኪውቤክና; ኖቫስኮሺያ ካናዳ የደን ቃጠሎ ምክንያት ዲሲና አካባቢው ከፍተኛ የአየር መበከል እንደሚያጋጥማቸው ተነግሯል። ሜትሮፖሊታን ዋሺንግተን ካውንስል ኦፍ ጋቨርመንትስ የተባለው ድርጅት...
ሰን ኦፕታ ኢንክ የተሰኘውና በርካታ የፍራፍሬ ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርበው ድርጅት ሰሞኑን የፍራፍሬ ምርቶቹ ከገበያ እንዲሰበሰቡ ጥሪ አውጥቷል። ይህን ጥሪ...