ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት 14ና ቡካነን ላይ የሚገኘው የገደራ የገበያ...
ዲሲ
በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
© All Rights Reserved — www.ethiopique.com
በናንተ ጥያቄ መሰረት
የዲሲ ፖሊስ ባወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለአዲስ ተቀጣሪዎች የ20,000$ ቦነስና የ6,000$ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የገንዘብ ድጎማው...
የዲሲ ፖሊስ ከደቂቃዎች በፊት እንዳስታወቀው በኖርዝ ኢስት ዲሲ መኪና መንገድ ስቶ የርችት ማዘጋጃ ቦታ ላይ በመግባቱ በርካታ እግረኞችን ገጭቷል።...
የዘንድሮው የዲሲ ታላቁ ሩጫ በመጪው ኦክቶበር 15 2022 በዲሲ ሄነስ ፖይንት ይካሄዳል። በዘንድሮው ግራንድ አፍሪካን ረን በዲሲ የሚሳተፉ ሯጮች...
ለዲሲ፤ ፒጂ፤ አርሊንግተን፤ ሞንጎምሪ፤ አን አረንዴል፤ሆዋርድ፤ ደቡባዊ ቦልቲሞር፤ ሰሜን ቨርጂንያ አርሊንግተን፤ ፎልስ ቸርች፤ አሌክሳንድሪያና ፌርፋክስ ካውንቲዎች በሙሉ ዛሬ (07/02/2022)...
የዋሽንግተን ሪጅናል አልኮሆል ፕሮግራም (WRAP) ሁሌም እንደሚያደርገው በመጪው የኢንዲፔንደንስ ዴይ/ጁላይ 4 / በዓል ላይ ሰዎች ሰክረው እንዳያሽከረክሩ በማሰብ ዋሽንግተን...
በሜሪላንድ፣ በዲሲ ፣በቨርጂኒያ እና በሌሎች ስተት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን የሆናችዉ በሙሉ 39ኛዉ የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፈስቲቫል ሰኔ...
ከፒጂ ካውንቲ ወደ ዲሲ የሚወስደው I-295 በርካታ መኪኖች እየተሰራ ያለ አስፋልት ላይ በፈሰሰ ሬንጅ በመዘፈቃቸውና መውጣት ባለመቻላቸው ምክንያት ዲሲ...