በመጪው ሳምንት ረቡዕ እዚሁ ዲሲ በኦውዲ ፊልድ የሚደረገው የአርሰናልና በዋይኔ ሩኒ የሚሰለጥኑት የአሜሪካ ምርጦች የኤም ኤል ኤስ የሚያደርጉት ጨዋታ...
ሜሪላንድ
በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የሜሪላንድ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
ኖታሪ ፐብሊክ ተብለው የሚጠሩ ግለሰቦች ወሳኝ የሚባሉ ሰነዶች ሲፈረሙ በምስክርነት እንዲታዘቡና ይህንንም በራሳቸው ፊርማና ማህተም እንዲያረጋግጡ በመንግስት የሚሾሙ ባለሞያዎች...
የኃያትስቪል ነዋሪ የነበረውና ባሳለፍነው ጁን 25 በኢስትዌስት ኃይዌይና ቺለም መስቀለኛ መንገድ ላይ ሳይክል በመንዳት ላይ እያለ በመኪና ተገጭቶ የነበረው...
የውኃ ስራዎች ድርጅት የውኃ እዳ ላለባቸውና ገቢያቸው የሚፈቅድ የሞንጎምሪና ፒጂ ካውንቲ ደንበኞቹ የቢል ክፍያ ድጋፍ እንዲያመለክቱ ጥሪ አቅርቧል።ይህ የድጋፍ...
በኪውቤክና; ኖቫስኮሺያ ካናዳ የደን ቃጠሎ ምክንያት ዲሲና አካባቢው ከፍተኛ የአየር መበከል እንደሚያጋጥማቸው ተነግሯል። ሜትሮፖሊታን ዋሺንግተን ካውንስል ኦፍ ጋቨርመንትስ የተባለው ድርጅት...
የዲሲ መንግስት ከክልሌ ውጪ ያሉ ባለመኪኖችን በወር ከሁለት ጊዜ በላይ በከተማው ከታዩ በዲሲ ዲኤምቪ የመኪና ምዝገባ ማድረግ አለባቸው ብሏል፡፡...
የነገ ማክሰኞ ጁን 27 ለሚደረገው የሞንጎምሪ ካውንቲ የትምህርት ቦርድ ስብሰባ በርካታ ሰዎች ለመሳተፍ ፍላጎት በማሳየታቸው የካውንቲው የህዝብ ትምህርት ቤቶች...
በፈቃደኝነት የተሰባሰቡ የሞንጎምሪ ካውንቲ ወላጆችና ከተለያዩ የእምነት ተቋማት የተውጣጡ አባቶች ለመጪው ማክሰኞ 12pm 850 Hungerford Dr. Rockville, MD የተቃውሞ...
በካውንቲ ኤክስኬውቲቭ ማርክ ኤልሪች ተረቆ በ ኖቨምበር 17 2017 የፀደቀውና ቢል 28-17 በተባለው ህግ መሰረት በየዓመቱ ጁላይ 1 ላይ የዝቅተኛ የደሞዝ...
ሰን ኦፕታ ኢንክ የተሰኘውና በርካታ የፍራፍሬ ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርበው ድርጅት ሰሞኑን የፍራፍሬ ምርቶቹ ከገበያ እንዲሰበሰቡ ጥሪ አውጥቷል። ይህን ጥሪ...