12/12/2024

ዜና

በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።

የዚህ በአስርት አመታት አንዴ የሚከፈት ምዝገባ ለውስን ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ የአርሊንግተን ካውንቲ ቤቶች ልማት የ2023 ሀውሲንግ ቾይስ ቫውቸር...
የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከሴፕቴምበር 11 ጀምሮ እስከ ሴፕቴምበር 17 ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ...
የሪፐብሊካኑ የቨርጂንያ ስቴት ገዢ የግሌን ያንግኪን ሞዴል ፖሊስ የሆነውና ጾታቸውን በቀየሩ ተማሪዎች ላይ የሚያተኩረው ረቂቅ ፖሊሲ የአገሪቱን ህገመንግስት እንደማይጋፋና...
ዛሬ ሐሙስ ኦገስት 24 2023 ተሰይሞ በዋለው የችሎት ውሎና በተለይም የካውንቲው ወላጆች ልጆቻቸውን ከተመሳሳይ ጾታ ገጸ-ባህርያት ካሉባቸው መጽኃፍት ንባብ...