ዛሬ ቅዳሜ በበትለር ፔንሳልቫንያ የምረጡኝ ቅስቀሳቸውን እያደረገኡ በነበረበት ወቅት የቀድሞው ፕሬዘደንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው በርካታ ምንጮች...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
ከመጪው ሴፕቴምበር ጀምሮ የኮስኮ አባልነት አመታዊ ክፍያ ጭማሪ የሚያደርግ ሲሆን መደበኛውና እስካሁን 60$ በዓመት የነበረው ክፍያ ወደ $65 ከፍ...
በእለተ አርብ ኤፕሪል 5 ምሽት 11፡21 ላይ የዲሲ ፖሊስ የስልክ ጥሪ ደርሶት ወደ 1300 ፒበዲ ስትሪት አቅራቢያ ባለ አፓርታማ...
ከነገ ጁላይ 9 እስከ ሐሙስ ጁላይ 11 2024 በዋሽንግተን ዲሲ ኮንቬንሽን ሴንተር በሚደረገው 75ኛው የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን አባል...
በዲሲና አርሊንግተን ተጥሎ የነበረው የውሀ አፍሉ ማስጠንቀቂያ ዛሬ ጁላይ 4 ተነስቷል:: ሙሉ ዲሲና በአርሊንግተን አንዳንድ አካባቢዎች የዲሲ ነዋሪዎችና ጎብኚዎች...
ከመጪው ጁላይ 1 2024 ጀምሮ በሞንጎምሪ ካውንቲ ሚኒመም ዌጅ ለትልልቅ ቀጣሪዎች ወደ 17.15 ለመካከለኛ ቀጣሪዎች ደሞ ወደ 15.50$ እንደሚያድግ...
በኦውኒንግ ሚልስ ሜሪላንድ የሚገኘውና ቶታሊ ኩል የተባለ የአይስክሪም አምራች ምርቶቹ ሊስቴርያ ሞኖሳይቶጀንስ የተባለ በሽታ አማጭ ጀርሞች የመበከል እድል ሊኖራቸው...
ዛሬ ማክሰኞ ጁን 18 በመቶሺዎች ለሚቆጠሩና አሜሪካን ያለወረቀት እየኖሩ ላሉና በዋናነትም ከአሜሪካዊ ዜግነት ካለው ሰውጋ በጋብቻ ለተጣመሩ ሰዎች ህጋዊ...
በአሜሪካ ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ኖሯቸው 4ና ከዚያ በላይ አመት የኖሩ ነዋሪዎች ለዜግነት ማመልከቻ የኢንተርቪው መጠይቅ መልሶችን እንዲለማመዱ ታስቦ የተዘጋጀው...
ትላንት ጁን 15 ከሰዓት 5 ሰዓት በኋላ በዋሽንግተን ዲሲ ኖርዝ ኢስት ፎርት ታተን አካባቢ በጋሎዌይ ስትሪትና ሳውዝ ዳኮታ ኖርዝ...