የዲሲ የእሳት መከላከያ መስሪያ ቤት ዛሬ ለሊት 12፡45 ላይ በ 300 ብሎክ በርንስ ስትሪት ሳውዝኢስት ያለ መኖሪያ ቤት ውስጥ...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
የሜትሮፖሊታን ፖሊስ ዲፓርትመንት 4ኛ ፖሊስ ጣቢያ መርማሪዎች ዛሬ ሐሙስ ጃንዋሪ 12 ባወጡት መግለጫ በትላንትናው እለት በግምት 4፡09 pm ሰዓት...
4.7 ሚልየን እሚጠጉ እነዚህ የፊሸር-ፕራይስ የህጻን ማስተኛዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በኤፕሪል 12፤ 2019 እንዲመለሱ ከተጠየቀ በኋላ በእነዚህ ማስተኛዎች እስካሁን ለ8...
አርብና ቅዳሜ የወጡትን እድለኛ ቅጥሮች ያገኘ ሰው ባለመኖሩ የሜጋ ሚልየን ሎተሪ ጃክፓት ወደ 1.1ቢልየን ፓወርቦል ደሞ ወደ 340 ሚልየን...
ባሳለፍናቸው ወራት ተወዳጅነትን አትርፎ የከረመው ዌንስዴይ የተሰኘው ተከታታይ የኔትፍሊክስ ሾው ሁለተኛ ሲዝን ለሰራለት እንደሆነ ኔትፍሊክስ አስታወቀ። ይህ በጄና ኦርቴጋ...
ለ18 ወራት በ1800 ተሳታፊዎች ላይ በተደረገ ጥናት የአልዛይመር በሽታ መባባስን በወራት ያዘገያል የተባለ መድኃኒት በገበያ ላይ እንዲውል ባሳለፍነው አርብ...
በዲሲ ኖርዚስት ነዋሪ የሆነ ግለሰብ በመኖሪያ ቤቱ አካባቢ ያሉ መኪኖችን ለመስረቅ ሲሞክር ደርሼበታለሁ ያለውን የ13 አመት ታዳጊ በጥይት መቶ...
ዋሽንግተን ዲሲ በብቸኞች ብዛት በአሜሪካ ካሉ ከተሞች ሁሉ አንደኛ ሆናለች። ይህ አዲስ ጥናት የአሜሪካንን የህዝብና ቤት ቆጠራ ተንተርሶ የተሰራ...
ባሳለፍነው አርብ ጃንዋሪ 6 በኒውፖርት ኒውስ ቨርጂንያ በሚገኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የአንደኛ ክፍል የሚማር የ6 አመት ህፃን ትምህርት...
– የቨርጂንያ የ1ኛ ክፍል ተማሪ አስተማሪውን በጥይት አቆሰለ – የ13 ዓመት ታዳጊ ተገደለ – ዲሲ የብቸኞች ከተማ ነች ተባለ...