ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
የፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ የሟችን ማንነት ይፋ አድርጓል።ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እንመኛለን። የሟችን ነፍስ ይማር።
እኚህ ዚላየን የተባሉ ባለ 30ና 36 ኢንች የጋዝ ምድጃዎች ሲለኮሱ ከፍተኛ የሆነ የካርበን ሞኖክሳይድ ጋዝ በመልቀቅ በ44 ሰዎች ላይ...
ጌይተርስበርግ፣ ሜሪላንድ – የሞንትጎመሪ ካውንቲ የፖሊስ ዲፓርትመንት ዲሴምበር 8 በኒውኃምሻየር ጎዳና በተፈፀመ የግድያ ወንጀል በተያያዘ ተጠርጣሪ ነው ያሉትን የ31...
Update: በሁሉም የሞንጎምሪ ካውንቲ ትምህርት ቤቶች ትምህርት ለዛሬ ሰኞ ኖቨምበር 28, 2022 ዝግ ነው:: አንስተኛ አውሮፕላን የክባድ ኤሌክትሪክ ተሸካሚ...
ተከታዮቻችን ካደረሱን መረጃ ይህ ጠቃሚ ይመስላል። ይህ NACA – Neighborhood Assistance Corporation of Americaየተሰኘ ድርጅት ቤት መግዛት እየፈለጉ ከየት...
ተጨማሪ መረጃ: ኦክቶበር 25/2023 ይህ ፕሮግራም ሊጠናቀቅ ቀናት ቀርተውታል:: የማመልከቻ የመጨረሻው ቀን ኦክቶበር 31 2023 ነው:: ለነዋሪዎች ይማመልከቻ ድጋፍ...
የኢትዮጲክ ባልደረቦች ቅዳሜ ኖቬምበር 19 ከ10፡00am እስከ 12፡00pm በሚደረገው የዘንድሮው የሞንጎምሪ ካውንቲ የታንክስጊቪንግ ፓሬድ ላይ ለመሳተፍ ማመልከቻቸውን አስገብተው ተቀባይነት...
በዘንድሮው ምርጫ ሜሪላንዶች ከመሪዎቻቸው በተጨማሪ የተወሰኑ ሌሎች ጉዳዮች ላይ ድምጻቸውን ይሰጣሉ።ከነዚህም አንዱ የማሪዋና/ካናቢስን በመዝናኛነት መጠቀም መፍቀድን ይመለከታል። ይህ በ4ኛ...
የስሚዞንያን ኤር ኤንድ ስፔስ ሙዚየም National Air and Space Museum, Smithsonian Institution ለወራት በእድሳት ምክንያት ተዘግቶ በመጪው ሳምንት ይከፈታል።...