ፌርፋክስ ካውንቲ
የፍራንኮንያ ፖሊስ ጣቢያ መርማሪዎች እንዳሳወቁት ትላንት 07/18/2023 ከምሽቱ 10፡51 ላይ በJeff Todd Way and Telegraph Road in Fort Belvoir...
የፌርፋክ ካውንቲ የቤቶች ልማት ከመጭው ጁላይ 10 ጀምሮ እስከ ጁላይ 16 2023 ድረስ በተመረጡ የመንግስት ቅናሽ ቤቶች ላይ የተጠባባቂ...
በ2016 የ22 ዓመት ወጣት የሆኑትን ሄኖክ ዮኃንስንና ቅድስት ስሜነህን ገድሎ ወደኢትዮጵያ ሸሽቶ ለ3 አመት ተደብቆ ከቆየ በኋላ ከኢትዮጵያ ዲፖርት...
የፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ የሟችን ማንነት ይፋ አድርጓል።ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እንመኛለን። የሟችን ነፍስ ይማር።
ለዲሲ፤ ፒጂ፤ አርሊንግተን፤ ሞንጎምሪ፤ አን አረንዴል፤ሆዋርድ፤ ደቡባዊ ቦልቲሞር፤ ሰሜን ቨርጂንያ አርሊንግተን፤ ፎልስ ቸርች፤ አሌክሳንድሪያና ፌርፋክስ ካውንቲዎች በሙሉ ዛሬ (07/02/2022)...
የዋሽንግተን ሪጅናል አልኮሆል ፕሮግራም (WRAP) ሁሌም እንደሚያደርገው በመጪው የኢንዲፔንደንስ ዴይ/ጁላይ 4 / በዓል ላይ ሰዎች ሰክረው እንዳያሽከረክሩ በማሰብ ዋሽንግተን...
በሜሪላንድ፣ በዲሲ ፣በቨርጂኒያ እና በሌሎች ስተት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን የሆናችዉ በሙሉ 39ኛዉ የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፈስቲቫል ሰኔ...
የፌይርፋክስ ካውንቲ ከጁን 14-ኦገስት 9 እድሜያቸው ከ18 በታች ለሆኑ ህፃናትና ታዳጊዎች ምግብ በነፃ ሁሌ ማክሰኞ ማክሰኞ ያቀርባል። የበጋ ምግብ...
ለESFNA ከሩቅ ቦታ ልጆቻቸውን ይዘው ለሚመጡ ግን ደሞ የሆቴል ለመክፈል አቅም ለሌላቸው ወገኖች ማረፊያ በቅናሽ ወይም በነፃ ማዘጋጀት የምትችሉ...