የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ባሳለፍነው ቅዳሜ በዳውንታውን ሲልቨር ስፕሪንግ በሚገኘው የኤሊስወርዝ ድራይቭ የመኪና ማቆሚያ ጋራጅ ላይ ዘሎ በመውደቅ ለህልፈት የተዳረገውን...
ማህበራዊ
ዋሽንግተን ዲሲ በመጪው ጁን ወር በሜትሮባስ ሲስተም ላይ ትልቅ ለውጥ ይደረጋል ተባለ። አዲሱ እቅድ “የተሻሻለ የአውቶቡስ ኔትወርክ” ተብሎ የሚጠራ...
ሜይ 12 ቀን 2025 የተወካዮች ምክር ቤት ሪፐብሊካኖች (House Republicans) የፌደራል የሜዲኬይድ ወጪን በከፍተኛ ሁኔታ የሚቀንስ አዲስ የበጀት እቅድ...
ይህ የያዝነው የግንቦት ወር በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው። ወሩን ምክንያት በማድረግ ከተመሰረተ ሁለት ዓመታት ያለፉት የቢያ...
ባሳለፍነው አርብ ሜይ 2 የ2026 አመት በጀታቸውን ይፋ ያደረገው የትራምፕ ዋይት ሀውስ በርካታ የበጀት ቅነሳዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ከነዚህም ዋነኞቹ...
ፊሺንግ ዊዝ ኢትዮጲክ በሚል ስም በኢትዮጲክ የተዘጋጀውና በዲሲና አካባቢው ላሉ አንባቢዎችና ቤተሰቦች የተዘጋጀው ወርሀዊ የአሳ ማጥመድ ፕሮግራም ቅዳሜ ሜይ...
የኢትዮጵያን ኮሚውኒቲ በሜሪላንድ በማስተባበር በሚታወቁት በአቶ አንተነህ ሀብተስላሴ የተጀመረውና እስካሁን ከ730 በላይ ሰዎች በፈረሙበት ፔቲሽን ላይ እንደሚታየው በሞንጎምሪ ካውንቲ...
“ኑ ጭቃ እናቡካ” በሚል የተሰየመውና በአስር ሺዎች የሚሳተፉበትን የጎዳና ላይ ፕሮግራም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ላለፉት ጥቂት አመታት ሲያዘጋጅ...
የዲሲ ማርያም ቤተክርስትያን አቅራቢያ በሚገኝና አበሾች በሚኖሩበት ቤት በዚህ ሳምንት በደረሰ የእሳት አደጋ በቤቱ ነዋሪ የነበሩት በሙሉ እንዲፈናቀሉ ምክንያት...
በሜሪላንድ መወሰኛ ምክር ቤት ከሰሞኑ በጸደቀው ህግ መሰረት በሜሪላንድ ያሉ ካውንቲዎች የታክስ መጠናቸውን እስከ 3.3% እንዲያሳድጉ መፍቀዱን ተከትሎ የሞንጎምሪ...