ከ7-12ኛ ክፍል ተማሪ የሆኑ የታኮማ ፓርክ ከተማ ነዋሪ ታዳጊዎች በከተማው ካውንስልነት እንዲያገለግሉ ጥሪ ቀረበ። ይህ የታዳጊዎች ካውንስል ለአባላቱ የመንግስን...
ማህበራዊ
ሜጋ ሚልየን ጃክፖት ከባለፈው ማክሰኞ ከነበረው የ630 ሚልየን አድጎ 660 ሚልየን ደርሷል ። እጣውም ዛሬ ምሽት ወቷል:: አሸናፊዎቹ ቁጥሮች...
ሐሙስ ጁላይ 21 ስምንት ጉዳዮችን እነሆ! ስለ አዲስ የትምህርት ቤት ክፍያ አከፋፈል ሲስተም፣ ስለ ማህበረሰብ ግብረመልስ ጠቃሚ እድሎች፣ የጤና...
የሜጋሚልየን ጃክፓት ዛሬም የሚወስደው በማጣቱ ወደ ቀጣይ አርብ ተዘዋውሯል። አርብ እድለኛ ሰው ከተገኘ 630 ሚልየን ዶላር ይደርሰዋል። ትላንት ማክሰኞ...
የሞንጎመሪ ካውንቲ የጤና እና የሰብአዊ አገልግሎት ዲፓርትመንት (DHHS) በካውንቲው 14 የMCPS ትምህርት ቤቶች የጤና እና የደህንነት ማዕከላት ውስጥ አገልግሎት...
07/19/2022 – ዋሽንግተን ዲሲ — የዲሲ ከንቲባ ሚውሪዬል ባውዘር በቀጣይ ሊተገብሩት ላሰቡት የፍትኃዊነት ፕሮግራም ነዋሪዎችን ለማሳተፍ ፕሮግራም ይዘዋል። በዚህ...
ለዲሲና አካባቢው በሙሉ ዛሬ (07/18/2022) ከ4፡00PM እስከ ምሽቱ 10፡00 ሰዓት የሚዘልቅና የደራሽ ጎርፍ; ከባድ ውሽንፍር፤ የበረዶና መብረቅ አደጋ ሊያስከትል...
UPDATED–07/17/2022 22፡05 የታኮማ ፖሊስ በትዊተር ገፁ ባወጣው መረጃ ትላንት ቅዳሜ 07/16 ከጠዋቱ 11፡07 ላይ በ6300 ኒው ሃምሻየር አቬኑ (የአድቫንስ...
ለ1 አሸናፊ የቅዳሜውን የአርሰናልና ኤቨርተን ጌም ትኬት አዘጋጅተናል። ለማሸነፍ ፌስቡክ ላይ የዚህን ውድድር ማስታወቂያ ሼር ያርጉት። ድረ-ገፃችን ላይ ከለጠፍናቸው...
ወደ ኢትዮጵያ እየሄዱ ከነበሩ አምስት አንድ የቤተሰብ አባላት የያዙትን ገንዘብ ትክክለኛ መጠን ባለማሳወቃቸው ላይ የዋሽንግተን ደለስ አየር ማረፊያ ድንበር...