ማሻሻያ: ዛሬ ይደረጋል ተብሎ የነበረው የመንኮራኩር ማምጠቅ ተሰርዟል:: የመሰረዙ ምክንያት ደሞ በጠፈርተኞቹ የኦክስጅን መቀበያ እክል በመገኘቱ ነው ተብሏል:: ይህ...
ዲሲ
በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
ኤፕሪል 8 የሚኖረውን የፀሐይ ግርዶሽ በደንብ ለማየት በተለይም በቀጥታ ፀሐይን በማየት ሊመጣ የሚችለውን የአይን ብርሐን ማጣትን ለመከላከል በማሰብ በየመንደሩ...
ለፒዲዲ በሙዚቃ አቀናባሪነት ያገለግል የነበረው ሮድኒ ጆንስ (ሊል ሮድ) ሻን ኮምብስ በተደጋጋሚ ወሲባዊ ጥቃትና ዘለፋ እንደፈጸመበትና የሰራበትን ገንዘብ እንዳልከፈለው...
የአይ አር ኤስ የበጎ ፈቃደኛ ታክስ አዘጋጆች (Volunteer Income Tax Assistance (VITA)ና Tax Counseling for the Elderly (TCE)) ከ60...
ዛሬ አርብ 02/16 ለቅዳሜ ለሊት በዲሲና አካባቢው ከ3-እስከ 5 ኢንች በረዶ ሊጥል ይችላል ሲል የብሄራዊ አየርንብረት አገልግሎት አስታውቋል። ይህን...
የኩዌከር አጃ አምራች በርካታ የግራኖላ ባርና ሲሪያል ምርቶቼ ሳልሞኔላ በተባለ በሽታ አማጭ ባክቴሪያ ተጠቅተው የመሆን እድል ስላላቸው ደንበኞቹ የገዟቸውን...
ሎርድ ደንሞር የኢትዮጵያ ክፍለ ጦር በሚል ስያሜ ያቋቋመውና በዘመኑ በጥቁሮች ብቻ የተዋቀረው የእንግሊዝ ቀኝ ገዢዎች ክፍለጦር ከአሜሪካ ነጻነት አንድ...
የዋሽንግተን ዲሲ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ዛሬ አርብ ጃንዋሪ 19 ባወጣው ማስጠንቀቂያ በተወሰኑ የከተማው አካባቢዎች ያሉ ደንበኞች በተለይም የቧንቧ ውኃቸው...
LAST UPDATE: ሐሙስ ጃንዋሪ 18 10:00PM ነገ አርብ ጃንዋሪ 19 2023 ይጥላል ተብሎ በሚጠበቀው በረዶና መጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት...
Last Updated: 01/17/2024 7:10 pm ሰሞኑን በጣለው ከባድ በረዶ ምክንያት ለነገ ሐሙስ ጃንዋሪ 18፤ 2024፣ የሚከተሉት ትምህርት ቤቶች የመግቢያ...