12/12/2024

ሜሪላንድ

በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የሜሪላንድ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

ሰሞኑን በዲሲና አካባቢው ያሉ የድንገተኛ ህሙማን መቀበያ ክፍሎች በርካታ በሳምባ በሽታ በተያዙ ሰዎችን እያስተናገዱ እንደሆነ ሜድስታር አስታወቀ። በአካባቢያችን 33...
ምክትል ፕሬዘደንት ካማላ ሀሪስ ነገ ኖቨምበር 5 የምርጫ ውጤቶችን ለመመልከት የምርጫ ባልደረቦቻቸውን ይዘው ከታሪካዊ የጥቁሮች ዩኒቨርስቲ አንዱ በሆነው በዋሽንግተን...
ሐሙስ ኦክቶበር 31 2024 የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭና ዴሞክራትን ወክለው በዩናይድ ስቴትስ ሴኔት ሜሪላንድን ወክለው ለመመረጥ ቅስቀሳ እያደረጉ የሚገኙትን...
ባሳለፍነው ሳምንት በዚሁ በኢትዮጲክ በተደረገው ፖል ውጤት መሰረት በመጠይቁ ከተሳተፉ 51 ሰዎች 26ቱ ወይንም 51 ከመቶ የሚሆኑት በመጪው ፕሬዘደንታዊ...
ባሳለፍነው ቅዳሜ ኦክቶበር 19 2024 አዲስ በተከፈተው የሞንጎምሪ ካውንቲ ኮሚውኒቲ ኮሌጅ ለከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችና ወላጆች ኦፕን ሃውስ ፕሮግራም...
🎉በመላው ዩናይትድ ስቴትስ ከ900 በላይ የዜና አገልግሎት ሰጪዎች በተሳተፉበትና የገለልተኛ አነስተኛና አካባቢያዊ የዜና ተቋማትን ለመደገፍ ታስቦ በተዘጋጀው የፕሬስ ፎርዋርድ...