የሞንጎምሪ ካውንቲ በኮቪድ ምክንያት አቋርጦት የነበረውን አመታዊ የእርሻ ቦታዎች ቱር በዚህ አመት ጀምሮታል። በዚህ ፕሮግራም ላይ በርካታ የእርሻ ቦታዎች፤...
ሜሪላንድ
በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የሜሪላንድ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ውስጥ ባሉ የግልና የመንግስት ተቋማት ስራ ለሚፈልጉ ካውንቲው የስራ ቅጥር ምልመላ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህ ፕሮግራም ላይ...
ሐሙስ ጁላይ 21 ስምንት ጉዳዮችን እነሆ! ስለ አዲስ የትምህርት ቤት ክፍያ አከፋፈል ሲስተም፣ ስለ ማህበረሰብ ግብረመልስ ጠቃሚ እድሎች፣ የጤና...
የሜጋሚልየን ጃክፓት ዛሬም የሚወስደው በማጣቱ ወደ ቀጣይ አርብ ተዘዋውሯል። አርብ እድለኛ ሰው ከተገኘ 630 ሚልየን ዶላር ይደርሰዋል። ትላንት ማክሰኞ...
የሞንጎመሪ ካውንቲ የጤና እና የሰብአዊ አገልግሎት ዲፓርትመንት (DHHS) በካውንቲው 14 የMCPS ትምህርት ቤቶች የጤና እና የደህንነት ማዕከላት ውስጥ አገልግሎት...
እያጋጠሙ ያሉ በርካታ ድንገተኛ አደጋዎችን ተንተርሶ በአካባቢያችን ያሉ ሆስፒታሎች ዛሬ በጣም ቢዚ ሆነዋል። በሙቀቱ ምክንያት ይመስለናል እርግጠኞች ባንሆንም። አብዛኞቹ...
07/19/2022 – ዋሽንግተን ዲሲ — የዲሲ ከንቲባ ሚውሪዬል ባውዘር በቀጣይ ሊተገብሩት ላሰቡት የፍትኃዊነት ፕሮግራም ነዋሪዎችን ለማሳተፍ ፕሮግራም ይዘዋል። በዚህ...
ለዲሲና አካባቢው በሙሉ ዛሬ (07/18/2022) ከ4፡00PM እስከ ምሽቱ 10፡00 ሰዓት የሚዘልቅና የደራሽ ጎርፍ; ከባድ ውሽንፍር፤ የበረዶና መብረቅ አደጋ ሊያስከትል...
UPDATED–07/17/2022 22፡05 የታኮማ ፖሊስ በትዊተር ገፁ ባወጣው መረጃ ትላንት ቅዳሜ 07/16 ከጠዋቱ 11፡07 ላይ በ6300 ኒው ሃምሻየር አቬኑ (የአድቫንስ...
ለ1 አሸናፊ የቅዳሜውን የአርሰናልና ኤቨርተን ጌም ትኬት አዘጋጅተናል። ለማሸነፍ ፌስቡክ ላይ የዚህን ውድድር ማስታወቂያ ሼር ያርጉት። ድረ-ገፃችን ላይ ከለጠፍናቸው...