አራተኛው የኮቪድ የቤት ኪራይ ድጋፍ እስከ ጁን 30 ማመልከቻዎችን ይቀበላል። ለቤት ኪራይ ድጋፍ ለማመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ። ይህን የቤት...
Month: June 2022
የፌይርፋክስ ካውንቲ ከጁን 14-ኦገስት 9 እድሜያቸው ከ18 በታች ለሆኑ ህፃናትና ታዳጊዎች ምግብ በነፃ ሁሌ ማክሰኞ ማክሰኞ ያቀርባል። የበጋ ምግብ...
እኛ ስደተኞች እዚህ መጥተን መብታችን ተከብሮልን፤ ሰርተን፤ ተምረን መለውጥ የምንችልበት መንገድ እንዲመቻችልን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የጥቁሮች የመብት ትግል (Civil...
ውድ አባቶች…. መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ::
እንደ ዊኪፒዲያ መረጃ ከአውሮፓውያን ወረራ በፊት የቦልቲሞር አካባቢ ሳስኩዌሃኖክ ለተባሉ ኔቲቭ አሜሪካውያን የአደን ቦታ ነበር። በኋላ ላይም በ1706 የአዎሮፓ...
ማንኛውም እድሜው ከ16 ዓመት በላይ የሆነና የሞንጎምሪ ካውንቲ ነዋሪ ሆኖ የአሜሪካ ዜግነት ያለው ሰው፤ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መፃፍ፤ መናገርና ማንበብ...
06/17/2022 በቀጣይ ዙር የነፃ ኮምፒውተር ምዝገባ መቼ እንደሚጀምር በእርግጠኛ አናውቅም። ግን ከስር በፎቶ እንደሚታየው እስከ ሜይ 31 ባለው መረጃ...
ጁን 14 እኩለሌሊት እስከ ጧት 7:00am ባለው ጊዜ የ6 መኪኖች መስኮት ተሰብሮ ኤርባጋቸው ተሰርቋል:: የታኮማ ፖሊስ ሪፖርት እንደሚያሳየው ስሪታቸው...
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶስት አገራት አዘጋጅነት የሚካሄደው የ2026 የፊፋ የአለም ዋንጫ በአሜሪካ ሜክሲኮና ካናዳ ውስጥ 48 ተፋላሚ አገራትን ይዞ...
በዴሞክራቲክ ፓርቲ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤግዚኪውቲቭ ቦታ እየተወዳደሩ ያሉ እጩዎችን ሁሉንም ለቃለመጠይቅና ለትውውቅ እንዲሁም የማህበረሠባችንን ትርታ እንዲያዳምጡ በማለት ግብዣ አድርገን...