05/18/2024

መልካም አጋጣሚ

የኸንዴይ መኪኖች ዝርፊያን ተከትሎ የዲሲ ከንቲባ ቢሮ ከዲሲ ፖሊስና ከኸንዴይ (Hyundai) ጋር በመተባበር ለተመረጡ የኸንዴይ(Hyundai) መኪና ሞዴሎች የደህንነት ሶፍትዌር...
ይህ አፍሪካን ዲያስፖራ ኮሌጅ አክሰስ የተሰኘ የኛው ልጆች ያቋቋሙት ተቋም ከስደተኛቤተሰብ ለተገኙና ለተመረጡ ልጆች እንደ ኃርቫርድ፤ ኮርኔል፤ ዬልና ስታንፎር...
የሞንጎምሪ ካውንቲ የቤቶችና ኮሚውኒቲ ጉዳዮች ቢሮ በቼቪቼስ አካባቢ በሚገኘውነ የአሪፍ ትምህርት ቤቶች ዲስትሪክት ውስጥ ያለው የዘ ክላውድ አፓርትመንቶች የቅናሽ...
በኮቪድ-19 ምክንያት ገቢያቸውን ላጡ ወይንም ገቢያቸው ለቀነሰ የቤት ባለቤቶችና ተከራዮች የሚደረገው ድጋፍ ነገ ሰኞ ጁን 5 ጀምሮ ማመልከቻ መቀበል...
የአርሊንግተን ካውንቲ መንግስት ባሳለፍነው ሳምንት በካውንቲው የሚገኙ ለዝቅተኛ ገቢ ቤተሰቦች የሚሆኑ የሴክሽን 8 (Affordable Housing Project homes) ቤቶችን ዝርዝር...
የአሌክሳንድርያ መንግስት በከተማው ላሉና በጥቁሮችና፤ በኢንዲጂኒየስ ሰዎች ባለቤትነት የተቋቋሙ ንግዶችን በገንዘብ ለመደገፍ ከሐሙስ ጃንዋሪ 26 2023 ጀምሮ እስከ አርብ...