በዲሲና አካባቢው በየትራፊክ መብራቶቹ የተጠመዱት የትራፊክ መብራቶች እኛን ከመቅጣትና ለፖሊስ ከማቃጠር በተጨማሪ ሰፊው ህዝብ እንዲገለገልባቸውና መንገድ ከመጀመሩ በፊት የሚሄዱበትን...
m.henok
ከጁን 27 እስከ ኦገስት 12፤ 2022 የሚቆይ የነፃ ምግብ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች ለሆኑ የፒጂ ነዋሪዎች ይታደላል። የምግብ እደላው...
በካውንቲ ኤክስኬውቲቭ ማርክ ኤልሪች ተረቆ በ ኖቨምበር 17 2017 የፀደቀውና ቢል 28-17 በተባለው ህግ መሰረት በየዓመቱ ጁላይ 1 ላይ...
የ2022 የጎበርናቶሪያል ምርጫን አስመልክቶ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭነት የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን የማህበረሰባችንን ጥያቄዎች እንዲመልሱና እቅድና አላማቸውን እንዲነግሩን ጋብዘን...
በመጪው ወር ጁላይ 16 አርሰናልና ኤቨርተን በቦልቲሞር M&T ባንክ ስታዲየም ይጫወታሉ። ይህ ውድድር አርሰናሎች ሊያደርጉት ያሰቡት የአሜሪካ ጉዞ የመጀመሪያው...
የሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ከጁን 27-30፡ 2022 ከጠዋት 8 a.m. እስከ 2 p.m. የተማሪ አውቶቡስ ሾፌሮች የስራ ቅጥር...
አሶሼትድ ፕሬስ ማምሻውን ሚውሪዬል ባውዘ ለሶስተኛ ከንቲባነት እንዳሸነፉ በዜና ገፁ አስታውቋል:: እስካሁን በተደረገው ቆጠራ ከባውዘር ሌላ ለኮንግረስ የዲሞክራት ተወካይነት...
አራተኛው የኮቪድ የቤት ኪራይ ድጋፍ እስከ ጁን 30 ማመልከቻዎችን ይቀበላል። ለቤት ኪራይ ድጋፍ ለማመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ። ይህን የቤት...
የፌይርፋክስ ካውንቲ ከጁን 14-ኦገስት 9 እድሜያቸው ከ18 በታች ለሆኑ ህፃናትና ታዳጊዎች ምግብ በነፃ ሁሌ ማክሰኞ ማክሰኞ ያቀርባል። የበጋ ምግብ...
እኛ ስደተኞች እዚህ መጥተን መብታችን ተከብሮልን፤ ሰርተን፤ ተምረን መለውጥ የምንችልበት መንገድ እንዲመቻችልን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የጥቁሮች የመብት ትግል (Civil...