የበርተንስቪል ኤለመንታሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በተሳተፉበትና በሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ በተከናወነው የሜሪላንድ ዴስቲኔሽን ኢማጂኔሽን ውድድር አሸናፊ ሆነዋል። የበርተንስቪል የአራተኛና አምስተኛ ክፍል...
ሞንጎምሪ ካውንቲ
የሞንጎምሪ ካውንቲ ሬይንስኬፕ ፕሮግራም በካውንቲው የአካባቢ ጥበቃ ዲፓርትመንት የሚዘጋጅና የላንድስኬፕ (የአካባቢ ማስዋብ) ባለሞያዎችን ዘመኑ ከደረሰበት እውቀትጋ እንዲተዋወቁ እድል የሚፈጥር...
እየተባባሰ የመጣውን የኦፒዮይድ ኦቨርዶዝን በማስመልከት ዛሬ የሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሱፐርኢንቴንደንት ዶ/ር ሞኒፋ ማክናይት ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር በመሆን...
UPDATE: Meriam Kidanemaryma Bahta has been located safe and unharmed. ከስር በምስሉ የምትመለከቷት ሚርያም ኪዳነማርያም ባህታ የተባለች የ33 አመት...
ጌይተርስበርግ፣ ሜሪላንድ – የሞንትጎመሪ ካውንቲ የፖሊስ ዲፓርትመንት ዲሴምበር 8 በኒውኃምሻየር ጎዳና በተፈፀመ የግድያ ወንጀል በተያያዘ ተጠርጣሪ ነው ያሉትን የ31...
Update: በሁሉም የሞንጎምሪ ካውንቲ ትምህርት ቤቶች ትምህርት ለዛሬ ሰኞ ኖቨምበር 28, 2022 ዝግ ነው:: አንስተኛ አውሮፕላን የክባድ ኤሌክትሪክ ተሸካሚ...
የዛሬው የ Montgomery County Thanksgiving Parade ላይ አብራችሁን ለነበራችሁ ውድ እህት ወንድሞቻችን፤ በዛ በብርድ ሞቅ የሚያረገንን Hot coco እና...
ተጨማሪ መረጃ: ኦክቶበር 25/2023 ይህ ፕሮግራም ሊጠናቀቅ ቀናት ቀርተውታል:: የማመልከቻ የመጨረሻው ቀን ኦክቶበር 31 2023 ነው:: ለነዋሪዎች ይማመልከቻ ድጋፍ...
ዳውን ታውን ሲልቨርስፕሪንግ አካባቢ የመኪናዎ ባትሪ ሞቶ መኪናዎ አልነሳም ካለ የከተማው ቢሮ በመደወል የነፃ የጃምፕስታርት (መኪና ማስነሳት) አገልግሎት ማግኘት...
የዘር እኩልነትና የማህበራዊ ፍትህ ዳሰሳ ትራይቭ ሞንጎምሪ 2050 (ትራይቭ 2050) በሞንጎምሪ ካውንቲ ፕላኒንግ ዲፓርትመንት ተዘጋጅቶ የቀረበ አዲስ ካውንቲ አቀፍ...