ከጁላይ 1፣ 2022 ጀምሮ የዲሲ ዝቅተኛ የደሞዝ መጠን ቀድሞ ከነበረው 15.20$ ወደ 16.10$ ከፍ ብሏል። ማንኛውም ቀጣሪ ይህን ህግ...
መልካም አጋጣሚ
© All Rights Reserved — www.ethiopique.com
የዲሲ ፖሊስ ባወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለአዲስ ተቀጣሪዎች የ20,000$ ቦነስና የ6,000$ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የገንዘብ ድጎማው...
የሞንጎምሪ ካውንቲ እሳትና ሌሎች አደጋዎች ተከላካይ መስሪያ ቤት በቀጣይ አመት ሊያደርገው ላሰበው ቅጥር እጩ ምልመላ ጀምሯል። ይህ ለ26 ሳምንት...
የዘንድሮው የዲሲ ታላቁ ሩጫ በመጪው ኦክቶበር 15 2022 በዲሲ ሄነስ ፖይንት ይካሄዳል። በዘንድሮው ግራንድ አፍሪካን ረን በዲሲ የሚሳተፉ ሯጮች...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ዘንድሮ የጁላይ 4 የነፃነት በዓልን በማስመልከት 2 የርችት ፍንዳታ ፕሮግራሞች አዘጋጅቷል። ከነዚህም አንዱ ዛሬ 07/02/2022 ሲሆን ሌላኛው...
የዋሽንግተን ሪጅናል አልኮሆል ፕሮግራም (WRAP) ሁሌም እንደሚያደርገው በመጪው የኢንዲፔንደንስ ዴይ/ጁላይ 4 / በዓል ላይ ሰዎች ሰክረው እንዳያሽከረክሩ በማሰብ ዋሽንግተን...
በዚህ በጋ ፓርቲ ሊያዘጋጁ ካሰቡና ታዳሚዎችዎን ማስደመም ከፈለጉ የሞንጎምሪ ፓርኮች የኮክቴል መጠጦች ቅመማና ዝግጅት ስልጠና አዘጋጅቷል። ይህ የኮክቴል መጠጥ...
የሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ከጁን 27-30፡ 2022 ከጠዋት 8 a.m. እስከ 2 p.m. የተማሪ አውቶቡስ ሾፌሮች የስራ ቅጥር...
አራተኛው የኮቪድ የቤት ኪራይ ድጋፍ እስከ ጁን 30 ማመልከቻዎችን ይቀበላል። ለቤት ኪራይ ድጋፍ ለማመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ። ይህን የቤት...