ሰኞ፣ ጃንዋሪ 6, 2025፣ ማክሰኞ፣ ጃንዋሪ 7, 2025 እና ረቡዕ፣ ጃንዋሪ 8, 2025 ትምህርት ቤቶች እና ቢሮዎች ተዘግተው እንደነበር...
ማህበራዊ
የስሚዞንያን ናሽናል ዙ ማክሰኞ ኦክቶበር 15 ሁለት ፓንዳዎችን ከቻይና ተረክቦ እንደነበር ይታወቃል። ከአመት በፊት 2 ፓንዳዎች የውሰት ዘመናቸው በማለቁ...
የ495 ኤክስፕረስ መንገዶች ማስፋፊያ ፕሮጀክት አንዱ አካል በሆነውና 495 ኔክስት ተብሎ በሚጠራው በዚህ ፕሮጀክት ሊሰራ ለታቀደው የኤክስፕረስ ሌን መግቢያ...
ኢትዮጲክ በየአመቱ የሚያደርገው የታክስ ባለሞያዎች ውድድር ዘንድሮም ተመልሶ መቷል። ባለፈው ዓመት ባደረግነውና 139 ሰዎች በተሳተፉበት መጠይቅ አንባቢዎች በጠቅላላው 16...
ዛሬ ለሊቱን እስከ ነገ ማክሰኞ ጃንዋሪ 21 2025 ይኖራል ተብሎ በተተነበየው ከባድ ውርጭና ቅዝቃዜ አማካኝነት የሚከተሉት የትምህርት ተቋማት ወይ...
ተፈላጊዋ ተገኝታለች። ሼር ያረጋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን — የባልቲሞር ካውንቲ ፖሊስ ትላንት ዕሁድ ጃንዋሪ 19 ባወጣው የአፋልጉኝ ጥሪ የ26 ዓመት...
Update: -ሰበር ዜና- ቲክቶክ ተከፍቷል!! (እሁድ ጃንዋሪ 19 2025) 1:00pm መጪው የአሜሪካ ፕሬዘደንት ዛሬ ዕሁድ ጃንዋሪ 19 በትሩዝ ሶሻል...
አርብ ጃንዋሪ 17-2025- የዩናይትድ ስቴትስ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት ቲክቶክ ለአሜሪካ ባለሀብቶች ካልተሸጠ በጃንዋሪ 19 እንዲዘጋ...
ከሰሞኑ በፌርፋክስ ፖሊስ አፋልጉኝ ጥሪ ቀርቦበት የነበረውና በኋላም በፖሊስ ህልፈቱ የተነገረው የታምራት ገብረሚካኤል ቤተሰቦች ለቀብርና ለሌሎች ወጪዎች የሚሆን ድጋፍ...
በሜሪላንድ የታኮማ ፓርክ ፖሊስ ዛሬ ጃንዋሪ 16 ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የ15 ዓመት ታዳጊ የሆነችው ህያብ አዘራ ወልደሀይማኖትን አፋልጉኝ ብሏል።...