ለጥቆማው አማን ወዲፖስታን እናመሰግናለን የአዲሱ አመት መጀመርን አስመልክቶ አዳዲስ ህጎች በተለያዩ አካባቢዎች ተግባራዊ ይሆናሉ። አንዳንዶቹ ህጎች ልክ አመቱ ሲጀምር...
ማህበራዊ
እያለቀ ባለው የፈረንጆቹ 2024 አመት ኢትዮጲክ በርካታ ስኬቶችን አስተናግዳለች፤ ቀላል የማይባሉ ተፅዕኖም በአንባቢዎቿና በራሷ ላይ ነበራት። እነዚህ የስኬት መንገዶች፤...
አርብ ዲሴምበር 20/2024 የኢትዮጲክ ባልደረቦች በተለያዩ አመታት ከቤተሰቦቻቸውጋ ያሳለፏቸውንና ከተለያዩ ምንጮች ያገኟቸውን እነዚህን መረጃዎች በማንበብ ልጆችዎ ለክረምት ያላቸውን እረፍት...
Update ጃንዋሪ 10/2025 – ከሰሞኑ በነበረው መጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት አዲሶቹ የአርሊንግተን ፍጥነት መቆጣጠሪያዎች ስራ የሚጀምሩበት ቀን ወደ ጃንዋሪ...
የፌደራል ይግባኝ ፍርድ ቤት ዲሴምበር 6 በዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ ሰርኪውት በዋለው ችሎት ከዚህ ቀደም ቲክቶክ ለአሜሪካ ባለሀብቶች እንዲሸጥ የተፈረደውን...
የዋሽንግተን ሪጅናል አልኮሆል ፕሮግራም (WRAP) ሁሌም እንደሚያደርገው የመጪው የገናና የአዲስ አመት በዓላትን በማስመልከትና ሰዎች ሰክረው እንዳያሽከረክሩ በማሰብ ዋሽንግተን ዲሲና...
በ2025 በካውንቲው ባሉ 10 ፋርመርስ ማርኬቶች ላይ ምርቶቻቸውን ይዘው መቅረብ የሚፈልጉ የምግብና ምግብ ነክ ምርቶችን የሚያመርቱ ነጋዴዎችን ማመልከቻቸውን መቀበል...
ምስል: ከሜትሮ ትራንዚት ፖሊስ የሜትሮ ፖሊስ ከሰሞኑ የወጣውን ህግ ለማስከበር ደንብ አስከባሪ ፖሊሶችን በዩኒፎርምና በሲቪሊያን ልብስ ተሳፋሪዎች የባስ ሂሳባቸውን...
የሞንጎምሪ ካውንቲ መንግስት ያዘጋጀውና በርካታ የምንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት በተሳተፉበት የሪሶርስ ፌይር ላይ የኢትዮጲክ ባልደረቦች እድል አግኝተው የካውንቲው ካውንስል...
ባለሞያዎች እንደሚሉት ከሆነ በዚህ ወቅት ወዳጃችሁ ፍርሀት ሳይሆን ዝግጅት ነው። በአካባቢዎ ያሉ መረጃዎችንና ጠቃሚ መርጃዎችን እነሆ። ይህ መጣጥፍ በ...