በኦውኒንግ ሚልስ ሜሪላንድ የሚገኘውና ቶታሊ ኩል የተባለ የአይስክሪም አምራች ምርቶቹ ሊስቴርያ ሞኖሳይቶጀንስ የተባለ በሽታ አማጭ ጀርሞች የመበከል እድል ሊኖራቸው...
ማህበራዊ
በአሜሪካ ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ኖሯቸው 4ና ከዚያ በላይ አመት የኖሩ ነዋሪዎች ለዜግነት ማመልከቻ የኢንተርቪው መጠይቅ መልሶችን እንዲለማመዱ ታስቦ የተዘጋጀው...
ዛሬ አርብ ጁን 14 ይኖራል ተብሎ በሚጠበቀው ከፍተኛ የሙቀት መጠን የዲሲ ከንቲባ ሚውሪየል ባውዘር የከተማውን ድንገተኛ የሙቀት አደጋ ፕላን...
የቀድሞው ፕሬዘደንት ዶናልድ ትራምፕ የሜሪላንድ ሴኔት መቀመጫን ለመያዝ ከአንጀላ ኦልሶብሩክጋ እየተፎካከሩ የሚገኝትን የሪፐብሊካን ፓርቲው ላሪ ሆጋንን እንደሚደግፉ ዛሬ ለፎክስ...
Update: የውሀ አፍሉ ማስጠንቀቂያው ተነስቷል:: ============= በዋልተር ሪድ ድራይቭ ላይ ባጋጠመ የከፍተኛ ውኃ ተሸካሚ ቧንቧ መሰበር ምክንያት በአካባቢው ያሉ...
በገቨርነር ዌስ ሙር በምትተዳደረው የሜሪላንድ ትራንስፖርቴሽን አስተዳደር ቢሮ ከጁላይ 1, 2024 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የመኪና ምዝገባ (ሬጅስትሬሽን) ላይ ለውጥ...
ከዛሬ ቅዳሜ ጁን 1 ጀምሮ ከግሌንሞንት እስከ ታኮማ ድረስ ያሉት የሜትሮ ባቡር ጣብያዎች በእደሳና አዲስ ግንባታ ምክንያት ዝግ ይሆናሉ...
በዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያ ዙር ምርጫ ቅድሚያ መራጮች ድምጻቸውን ካሳለፍነው ቅዳሜ ጀምሮ በከተማዋ ባሉ የቅድሚያ መራጮች ጣቢያዎች ድምጻቸውን መስጠት ጀምረዋል፡፡...
አክሲዮስ ትላንት እንዳስነበበን ከሆነ የሀውስ ሪፐብሊካን አባላት ገፋፍተው ያመጡትንና የዲሲ ካውንስል በ2022 አጽድቆት ተግባራዊ የሆነው የአሜሪካ ዜግነት የሌላቸው የከተማው...
እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት በሜሪላንድ ፕራይመሪ ለሴኔት የተወዳደሩት አንጀላ ኦልሶብሩክ ዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው ላሪ ሆጋን ደሞ ሪፐብሊካንን ወክለው ለመወዳደር...