በ2021 በፓንደሚኩ ወቅት ሰዎች በቤታቸው ታሽገው በነበረበት ወቅት የጉርብትና መንፈስ እንዳይጠፋ ብለው የጀመሩትና አሁን የዲሲ ባህል ሆኖ የቀረው ፖርች...
ማህበራዊ
የበርካቶች ምርጫ የሆነውና በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው ፀሀይ የኢትዮጵያ ባርና ሬስቶራንት ለ2025 የአመቱ ዘና ፈታ ያለ ሬስቶራንት በሚል ዘርፍ (Casual...
በአገር አቀፍ ደረጃ ትልቅ አጀንዳ የነበረውና በርካታ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትራውያን በተቃውሞ የተሳተፉበትን የሞንጎምሪ ካውንቲ የትምህርት ከሪኩለምን በተመለከት የወላጆች ክስ በስር...
የፌደራል አስቸኳይ ይግባኝ ለመስማት ከሰሞኑ ቀጠሮ ይዞ የነበረው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ መንግስት በስህተት ዲፖርት ያደረገውን ሰው እንዲመልስ ውሳኔውን...
በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የሞንጎመሪ ካውንቲ ፖሊስ በኢሚግሬሽን አስገዳጅ አፈጻጸም ስራዎች ውስጥ በመግባት ህገወጥ ስደተኞችን ማሰስ እና ማሰር ውስጥ እንደማይሳተፍ የካውንቲው የሥስተኛ እዝ አዛዥ የሆኑት ጄሰን ኮኪኖስ በዚህ ሳምንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ኮኪኖስ አቋማችን አይለወጥም ብለዋል። በተመሳሳይ የሞንጎመሪ ካውንቲ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ኬት ስቱዋርት የኮኪኖስ አቋም ደግፈው ያንጸባረቁ ሲሆን፤ በዚሁ ሳምንታዊ አጭር መግለጫ ላይ፣ ማንኛውም ሰው – ምንም ዓይነት የኢሚግሬሽን ሁኔታ ላይ ቢሆንም ሊያሳበው የሚገባው የህዝብ ደህንነት ስጋት ብቻ መሆኑን በመግለጽ ነዋሪዎች ሳይፈሩ የሚጋጥሟቸውን የህግ ጥሰቶች በአግባቡ እንዲያመለክቱ አሳስበዋል። ኮኪኖስ ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ በቅርቡ በሎንግ ብራንች፣ ብዙ ስደተኞች ባሉበት ሰፈር ውስጥ በተደረገ የማኅበረሰብ ስብሰባ ላይ ተሳትፈው እንደነበር በመግለጽ ሰዎች ያለፍርሃት ከፖሊሶች ጋር ስላለባቸው ስጋት ሲነጋገሩ ማየታቸው እና ያለው መቀራረብ እንዳሰደነቃቸው ገልጸዋል። የሞንጎመሪ ካውንቲ ፖሊስ ዲፓርትመንት የዩናይትድ ስቴትስ የኢሚግሬሽን እና ጉምሩክ አስፈጻሚ አይስ የአካባቢ ህግ አስከባሪ መኮንኖችን እንዲጠቀም የሚፈቅደውን የኢሚግሬሽን ስምምነት 287(g) ውስጥ ተሳታፊ አይደለም። የካውንቲው ፖሊስ ሦስተኛ እዝ ክፍል ሲልቨር ስፕሪንግ፣ ዋይት ኦክ እና በርተንስቪልን አካባቢዎችን የሚያጠቃልል ነው። በተያያዘ የቨርጂንያ ገቨርነር የስቴት ፖሊሶች እንዲተባበሩ...
የዩናይትድ ስቴትስ የአገር ውስጥ ደህንነት መስሪያ ቤት ዛሬ ረቡዕ ኤፕሪል 9 ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ከሆነ የአሜሪካ የስደተኞች ቢሮ (USCIS)...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ ማክሰኞ ኤፕሪል 8 ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የ32 ዓመት ወጣት የሆነችውን ሄለን ዴቪስን ወይንም ሄለን ወሰኑን...
የቴክሳስ ፖሊስ እንዳሳወቀው ማርች 14 በ3100 N IH 35 SB (between Parmer Ln & Howard Ln). በተከሰተ የመኪና አደጋ...
በጎርጎሮሳውያኑ 2022 እና 2023 በዳውንታውን ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ አካባቢ፤ በአካባቢው ባሉ የንግድ ሰዎች እና ነዋሪዎች ላይ ስጋት የፈጠረ ከፍተኛ...
At the heart of Kindova Humanitarian Organization is its Founder and President, Yodit Sahelu Seyoum, a visionary leader with a deep commitment to compassion, humanity,...