ዲሲ

በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

ካሳለፍነው ሳምንት ማክሰኞ ኦክቶበር 1 2024 ጀምሮ ተግባራዊ በሆነው አዲሱ የዲሲ ህግ መሰረት የዲሲ መንግስት በተደጋጋሚ ጥፋት ያጠፉ የሜሪላንድና...
የትሮፒካል ስቶርም ዴቢ ርዝራዥ በዲሲና አካባቢው ዛሬና ነገ አካባቢያችንን በዝናብና ጎርፍ፤ ኃይለኛ ንፋስና እንዲሁም የተወሰኑ ቦታዎች ላይ ደሞ ቶርኔዶ...
በአለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተ የኢንተርኔት መሰረተ-ልማት መቋረጥን ተከትሎ በርካታ ድርጅቶችና አገልግሎት ሰጪዎች ስራቸውን እንዲያቆሙ ተገደዋል። የዲሲ ሜትሮን ጨምሮ በርካት...
ዛሬ ቅዳሜ በበትለር ፔንሳልቫንያ የምረጡኝ ቅስቀሳቸውን እያደረገኡ በነበረበት ወቅት የቀድሞው ፕሬዘደንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው በርካታ ምንጮች...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.