UPDATE: 12:30PM — ፖሊስ ጥበቃዬንና ምርመራዬን ጨርሻለሁ ብሏል። ተጨማሪ መረጃ አልተሰጠም የታኮማ ፓርክ ሚድል ስኩል የስልክ ማስፈራሪያ ስለደረሰው ፖሊስ...
ሜሪላንድ
በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የሜሪላንድ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
በአን አረንዴልና በፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲዎች የቶርኔዶ አደጋ ተከሰተ። ከዲሲ በ15 ማይል ርቀት ለምትገኘው የቦዊ ከተማ የብሄራዊ የሜትሮሎጂ አገልግሎት የቶርኔዶ...
© All Rights Reserved — www.ethiopique.com
በናንተ ጥያቄ መሰረት
የዲሲ ፖሊስ ባወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለአዲስ ተቀጣሪዎች የ20,000$ ቦነስና የ6,000$ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የገንዘብ ድጎማው...
የሞንጎምሪ ካውንቲ እሳትና ሌሎች አደጋዎች ተከላካይ መስሪያ ቤት በቀጣይ አመት ሊያደርገው ላሰበው ቅጥር እጩ ምልመላ ጀምሯል። ይህ ለ26 ሳምንት...
የዘንድሮው የዲሲ ታላቁ ሩጫ በመጪው ኦክቶበር 15 2022 በዲሲ ሄነስ ፖይንት ይካሄዳል። በዘንድሮው ግራንድ አፍሪካን ረን በዲሲ የሚሳተፉ ሯጮች...
ለዲሲ፤ ፒጂ፤ አርሊንግተን፤ ሞንጎምሪ፤ አን አረንዴል፤ሆዋርድ፤ ደቡባዊ ቦልቲሞር፤ ሰሜን ቨርጂንያ አርሊንግተን፤ ፎልስ ቸርች፤ አሌክሳንድሪያና ፌርፋክስ ካውንቲዎች በሙሉ ዛሬ (07/02/2022)...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ዘንድሮ የጁላይ 4 የነፃነት በዓልን በማስመልከት 2 የርችት ፍንዳታ ፕሮግራሞች አዘጋጅቷል። ከነዚህም አንዱ ዛሬ 07/02/2022 ሲሆን ሌላኛው...
UPDATE 07/18/2022 – ሜሮን ያለምንም አካላዊ ጉዳት እንደተገኘች የሞንጎምሪ ካውንቲ ዛሬ ፖሊስ አሳውቋል። ———- የሞንጎምሪ ፖሊስ ዲፓርትመንት የኮልድ-ኬዝ ክፍል...