የአሜሪካ የፌደራል መንግስት ለሁሉም አሜሪካውያን በቤት ውስጥ የኮቪድ መመርመሪያዎችን ከሴፕቴምበር 2024 ጀምሮ መላክ ጀምሯል:: በአንድ ቤት አንድ ብቻ ነው...
ሜሪላንድ
በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የሜሪላንድ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
ከቢ ጂ ኢ፤ ከዴልማርቫ ፓወር፤ ከፔፕኮና ከፖቶማክ ኤዲሰን መብራታቸውን ሲያገኙ የነበሩ ደንበኞች ከኦክቶበር 2024 ጀምሮ የዋጋ ታሪፍ ለውጥ እንደሚኖራቸው...
🎉በመላው ዩናይትድ ስቴትስ ከ900 በላይ የዜና አገልግሎት ሰጪዎች በተሳተፉበትና የገለልተኛ አነስተኛና አካባቢያዊ የዜና ተቋማትን ለመደገፍ ታስቦ በተዘጋጀው የፕሬስ ፎርዋርድ...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ቀጣይ አመት በጀት በሚመለከት የካውንቲው ኤክስኪውቲቭ ማርክ ኤልሪች ሊያደርጏቸው ካቀዷቸው የየማህበረሰብ ውይይቶች አንዱ ዛሬ ኦክቶበር 16 ምሽት...
መንግስት ምከሩኝ ሲል ዝም ማለት አያስፈልግም። ግቡና ንገሯቸው። ሌላ ጊዜ በደንብ እንዲያዳምጧችሁ ከፈለጋችሁ እንዲህ ያሉ ሀሳብ መሰብሰቢያዎችን ሲያዘጋጁ በደንብ...
አመታዊው የዲሲ የስራ ፈጣሪዎችና የቴክኖሎጂ ሳምንት በመጪው ሰኞ ኦክቶበር 21 ጀምሮ እስከ አርብ ኦክቶበር 25 በዋሽንግተን ዲሲ በተለያዩ ቦታዎች...
ለዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ሜሪላንድን ለመወከል እየተፎካከሩ የሚገኙት ሌሪ ሆገን እና አንጀላ ኦልሶብሩክ ዛሬ ምሽት 7 ሰዓት ላይ በኤን.ቢ.ሲ የተዘጋጀ...
ካሳለፍነው ሳምንት ማክሰኞ ኦክቶበር 1 2024 ጀምሮ ተግባራዊ በሆነው አዲሱ የዲሲ ህግ መሰረት የዲሲ መንግስት በተደጋጋሚ ጥፋት ያጠፉ የሜሪላንድና...
ኦክቶበር 1 – በወደብ ሰራተኞች የህብረት ስራ ማህበር የተጠራው የስራ ማቆም አድማ ተጀምሯል:: የቦልቲሞር ወደብ አስተዳደርም ይህን ደብዳቤ አውጥቷል::ሁለቱም...
በቀጣይ 1 አመት ለሚሆን ጊዜ የኢትዮጲክ መረጃዎች በዚህ መጠይቅ ላይ ተመስርተው የሚዘጋጁ በመሆኑ እባክዎን እንዳያመልጥዎ። ኢትዮጲክ ለ3 ዓመት ለሚጠጋ...