12/12/2024

Month: June 2022

በዴሞክራቲክ ፓርቲ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤግዚኪውቲቭ ቦታ እየተወዳደሩ ያሉ እጩዎችን ሁሉንም ለቃለመጠይቅና ለትውውቅ እንዲሁም የማህበረሠባችንን ትርታ እንዲያዳምጡ በማለት ግብዣ አድርገን...
ወንጀልን ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የሞንጎምሪ ካውንቲ ካውንስል ለነዋሪዎችና ለንግድ ማዕከላት የሴኩሪቲ ካሜራ እንዲያስገጥሙ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ቢል አዘጋጅተው አቅርበዋል።ይህ...
አሌክሳንደር ስንታየሁ የተባለ የ25 አመት የአሌክሳንድሪያ ነዋሪ በንብረት ማጥፋትና ጥሶ ለመግባት በመሞከር ወንጀል ተጠርጥሮ ታሰረ።ባሳለፍነው አርብ ከቀኑ 12፡21 ላይ...
የአርሊንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ በርካታ ሶሻል ወርከሮችን ለመቅጠር ቨርቿል የስራ ቅጥር ኢንተርቪው ሃሙስ ጁን 23...