የዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ዩዝ ፕሮግራም በዘንድሮው የታዳጊዎች ፕሮግራሙ እንዲሳተፉ ሁለት የዲሲ ታዳጊዎችን መርጧል፡፡ በዚህ ፕሮግራም እንዲሳተፉ የተመረጡትም የከፍተኛ ሁለተኛ...
Month: January 2024
እስከነገ ይቀጥላል ተብሎ በሚጠበቀው መጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት ለነገ ረቡዕ ጃንዋሪ 10፤ 2024፣ የሚከተሉት ትምህርት ቤቶች የመግቢያ ሰዓታቸው ላይ...
ነገ ይኖርል ተብሎ በሚጠበቀው ዝናብና ጎርፍ ምክንያት የተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ይዘጋሉ ተብሏል። በተጨማሪም ከሰዓት የሚኖረውንና እስከ 40ማይል በሰዓት የሚምዘገዘግ...
የሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ በኢንፍሉዌንዛ/ጉንፋን ላይ ለሚያደርገው ምርምር አዲስ በሽተኞችን እየመለመለ ይገኛል:: እድሜያቸው ከ18-49 የሆኑ ጉንፋን የጀማመራቸው ሰዎች በስልክ ቁጥር 410-706-8800...
የብሄራዊ አየር ንብረት ጣቢያ ነገ በዲሲና አካባቢው ጎርፍ ሊኖር እንደሚችል በዋናነትም ለፖቶማክ ወንዝ አቅራቢያ ባሉና ረባዳማ በሆኑ አካባቢዎች የበረታ...
የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከዛሬ ጃንዋሪ 8, 2024 8:00am ጀምሮ እስከ እሁድ ጃንዋሪ 14 11:59pm ኦንላየን ሬንት...
መረጃውን ያገኘነው ከካውንቲው ድረገፅ ነው:: መረጃው በወርኃ ዲሴምበር የወጣ ሲሆን በድረገፁ እንደተጠቀሰው እያንዳንዱን አከራይ እየደወሉ Project Based Voucher ማመልከቻ...
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታችሁን ማሳደግ ለምትፈልጉ ጊልክሪስት ሴንተር የነጻ ትምህርት አዘጋጅቷል።ምዝገባው ዛሬ ጃንዋሪ 2 2024 እኩለ ቀን ላይ ተጀምሯል። ውስን...
የዋሺንግተን ዲሲ ድንገተኛ የቤት ኪራይ ድጋፍ ማመልከቻ ዛሬ ጃንዋሪ 2 2024 እኩለ ቀን ጀምሮ ይከፈታል። በአዲሱ የበጀት አመት ማመልከቻው...
ዛሬ ጃንዋሪ 2, 2024 ወደ 1 ሰዓት አካባቢ በሮክቪል ሜሪላንድ በሬክተር ስኬል 2.3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል:: በመቶዎች የሚቆጠሩ...