የሞንጎምሪ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭ ማርክ ኤልሪች ዛሬ ለነዋሪዎች ባስተላለፉት መልዕክት ማንኛውም የካውንቲው ነዋሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት መግዛት ከፈለገ ካውንቲው የ3...
የ2022 የጎበርናቶሪያል ምርጫን አስመልክቶ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭነት የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን የማህበረሰባችንን ጥያቄዎች እንዲመልሱና እቅድና አላማቸውን እንዲነግሩን ጋብዘን...
በቅርቡ በፐርዱ ዩንቨርስቲ በተደረገ ጥናት የምናገኘው ገንዘብ በደስታችንና በህይወት እርካታችን ላይ ተፅዕኖ እንዳለው አሳይቷል። ጥናቱ እንደሚያሳየው በአሜሪካ ደስተኛ ህይወት...
የዲሲ ካውንስል አባላት የሆኑት እነ ብርያን ናዱ፤ ቻርልስ አለን፤ ሮበርት ዋይት፤ ፒንቶ፤ ሉዊስ ጆርጅ፤ ሄንደርሰንና ሲልቨርማን ያረቀቁትና አሜሪካዊ ዜግነት...
ውድ የ MCPS ሰራተኞች፣ ተማሪዎች እና የማህበረሰብ አባላት፡- እያንዳንዱ የጁላይ ወር ለት/ቤቶቻችን አዳዲስ አስደሳች ጅምር ያመጣል። በሠመር ወራት አዳዲስ...
ከጁላይ 1፣ 2022 ጀምሮ የዲሲ ዝቅተኛ የደሞዝ መጠን ቀድሞ ከነበረው 15.20$ ወደ 16.10$ ከፍ ብሏል። ማንኛውም ቀጣሪ ይህን ህግ...
UPDATE: 12:30PM — ፖሊስ ጥበቃዬንና ምርመራዬን ጨርሻለሁ ብሏል። ተጨማሪ መረጃ አልተሰጠም የታኮማ ፓርክ ሚድል ስኩል የስልክ ማስፈራሪያ ስለደረሰው ፖሊስ...
በአን አረንዴልና በፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲዎች የቶርኔዶ አደጋ ተከሰተ። ከዲሲ በ15 ማይል ርቀት ለምትገኘው የቦዊ ከተማ የብሄራዊ የሜትሮሎጂ አገልግሎት የቶርኔዶ...
ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት 14ና ቡካነን ላይ የሚገኘው የገደራ የገበያ...
© All Rights Reserved — www.ethiopique.com ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት