የዲሲ ከንቲባ ሚውሪየል ባውዘር በከተማዋ ለሚገኙ ተማሪዎች በአመት እስከ 50 ሚልየን ዶላር ድረስ የገንዘብ ድጋፍ በሚያደርጉ 3 የከተማዋ ስኮላሺፕ...
ከኦገስት 13-19 ድረስ ሜሪላንድ ከቀረጥ ነፃ ግብይት ይከናወናል። በዚህ አንድ ሳምንት የጊዜ ገደብ ውስጥ ዋጋቸው ከ100$ በታች የሆኑና የተፈቀደላቸው...
ለሞንጎምሪ ካውንቲ ነዋሪዎችና ለማህበረሰባቸው መብቶች ተሟጋች መሆን ለሚሹ የካውንቲው ነዋሪዎች ነጻ የስልጠና ፕሮግራም አዘጋጅቷል፡፡ በዚህ ፕሮግራም ለመሳተፍም ምዝገባ የተጀመረ...
በዲሴምበር 2022 በፌስቡክ ባለቤት ሜታ ካምፓኒ የተፈረመውና በታሪክ ታላላቅ ከሚባሉት የካሳ ክፍያዎች ከፊት የሚሰለፈው የ725 ሚልየን ዶላር ካሳ ውሳኔና...
የኦሮሞ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ አመታዊውን የስፖርት ውድድር ሲልቨር ስፕሪንግ በሚገኘው በሞንጎምሪ ብሌይር ሀይስኩል እያካሄደ ይገኛል። ይህን ተከትሎም የሞንጎምሪ...
ምስል ከጁብሊ ሀውስ የጁብሊ ሀውስ አመታዊ ጁብሊ ቱ ኮሌጅ ስኮላርሺፕ እውቅና ፕሮግራም ከሰሞኑ አከናውኗል:: በዚህ ፕሮግራም ላይም በትምህርታቸውና በማህበራዊ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጋያና ኦገስት 2 በሴግራ ፊልድ ላውደን ካውንቲ የወዳጅነት ጨዋታ አለው:: ትኬት ለመግዛት ይህን ይጫኑ ሙሉ መረጃውን...
ሞንጎምሪ ካውንቲ የትራፊክ ፖሊስ ዲፓርትመንት እኚህን አዲስ የፖሊስ መኪኖ ዛሬ ወደስራ እንደሚያስገባቸው አስተዋውቋል። ይህ አዲስ የፖሊስ መኪና ፅሁፉ እንዳይታወቅ...
የኸንዴይ መኪኖች ዝርፊያን ተከትሎ የዲሲ ከንቲባ ቢሮ ከዲሲ ፖሊስና ከኸንዴይ (Hyundai) ጋር በመተባበር ለተመረጡ የኸንዴይ(Hyundai) መኪና ሞዴሎች የደህንነት ሶፍትዌር...