የስሚዞንያን ኤር ኤንድ ስፔስ ሙዚየም National Air and Space Museum, Smithsonian Institution ለወራት በእድሳት ምክንያት ተዘግቶ በመጪው ሳምንት ይከፈታል።...
ኸድ (HUD – Federal Housing and Urban Development) በዲሲ ኃውሲንግ ኦቶሪቲ ላይ ያቀረበው ቦምብ የሆነ ሪፖርት ትላንት ሾልኮ ወቷል።...
የሜትሮፖሊታን ፖሊስ ዲፓርትመንት በቅርቡ በ3ኛ፣ 4ኛ እና 5ኛ ዲስትሪክት/ወረዳዎች ውስጥ የካርድ አጭበርባሪዎች በመደብሮች የካርድ መክፈያ ላይ የገጠሟቸውን የክሬዲትና ዴቤት...
ከነገ ኦክቶበር 1/2022 ጀምሮ በሜሪላንድ እድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች በመኪና ውስጥ ፊታቸውን ወደኋላ አዙረው በቡስተር መቀመጫ ብቻ...
ፖርቶሪኮንና ፍሎሪዳን እንዳልነበር ያረገው ኸሪኬን ኢያን በመጪው ቅዳሜና እሁድ አዚህ ሰፈር ይደርሳል ተብሎ ይገመታል። ይህንን ተከትሎም ከባድ ዝናብና ውሽንፍር...
ከዚህ ቀደም ለፖሊስ መኪኖችና ለአምቡላንስ ብቻ ይደረግ የነበረው የሙቭ ኦቨር ህግ (ጠጋ በሉ ህግ) ከኦክቶበር 1 ጀምሮ በሜሪላንድ ለሁሉም...
የአለም ዋንጫን በማስመልከት “2022 World Cup Emergency Amendment Act of 2022” የተባለ በዲሲ አዲስ የአልኮል መጠጦች ሽያጭ ህግ ወቷል።...
ዲሲ ኒውዮርክ አቬኑና ከነቲከት አቬኑ ላይ የተሽከርካሪዎች ፍጥነት ከ30 ወደ 25 እንዲቀንስ ተወስኗል። ይህ ውሳኔ ወደሌሎች መንገዶችም በሂደት ይተላለፋል።...
ከሮናልድ ሬገን ኤርፖርት በስተደቡብ የሚገኙና የሰማያዊና ቢጫ ባቡሮችን የሚያስትናግዱ 6 የሜትሮ ጣቢያዎች ከሳለፍነው ቅዳሜ (09/10/2022) ጀምሮ ለ6 ሳምንታት እስከ...
ለዲሲና አካባቢው በሙሉ ዛሬ (09/12/2022) ከ5፡00PM እስከ እኩለ ለሊት ሰዓት የሚዘልቅና የደራሽ ጎርፍና መብረቅና ከባድ ውሽንፍር አደጋ ሊያስከትል የሚችል...