ሂመን በቀለ የቆዳ ካንሰርን የሚከላከል ሳሙና በመፍትሄነት በማቅረብ የ2023 የታዳጊ ሳይንቲስቶች ውድድር ላይ የመጨረሻ ዙር የድጋፍ ድምፅ ይፈልጋል:: ግቡና...
የዚህ በአስርት አመታት አንዴ የሚከፈት ምዝገባ ለውስን ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ የአርሊንግተን ካውንቲ ቤቶች ልማት የ2023 ሀውሲንግ ቾይስ ቫውቸር...
የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከሴፕቴምበር 11 ጀምሮ እስከ ሴፕቴምበር 17 ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ...
ከሰሞኑ የአርሊንግተን ቨርጂንያ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ የ73 ዓመት አዛውንት የሆኑት ወይዘሮ አቦነሽ ባሳለፍነው እሁድ ኦገስት 27 2023 ዓም ታስረው...
ነገ ሐሙስ ኦገስት 31 አለም አቀፍ የኦቨርዶዝ አዌርነስ ቀን ወይንም በመድሃኒት/አደንዛዥ እጽ ከመጠን በላይ በመውሰድ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች የሚታሰቡበት...
የአርሊንግተን ቨርጂንያ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ የ73 ዓመት አዛውንት የሆኑት ወይዘሮ አቦነሽ ባሳለፍነው እሁድ ኦገስት 27 2023 ዓም ታስረው በነበረበት...
የዲሲ ፖሊስ በናሽናል ዙ የቦምብ ማስፈራሪያ ደርሶኛል በማለት ጎብኚዎችንና ሰራተኞችን አስወጥቶ ምርመራ እያደረገ ይገኛል፡፡ በአካባቢው ያሉ መንገዶችም ዝግ ናቸው፡፡...
UPDATE — ማስፈራሪያ ኃሰተኛ እንደነበረና ማስጠንቀቂያው እንደተነሳ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በሞንጎምሪ ካውንቲ ዊተን አካባቢ በሚገኘው የጆን ኤፍ ኬኔዲ ሃይስኩል ተማሪዎችና...
በንብ እርባታ መሳተፍ ለሚፈልጉና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ የቨርጂንያ ነዋሪዎች በሙሉ ከዛሬ ኦገስት 28 ጀምሮ እስከ ሴፕቴምበር 12...
የሪፐብሊካኑ የቨርጂንያ ስቴት ገዢ የግሌን ያንግኪን ሞዴል ፖሊስ የሆነውና ጾታቸውን በቀየሩ ተማሪዎች ላይ የሚያተኩረው ረቂቅ ፖሊሲ የአገሪቱን ህገመንግስት እንደማይጋፋና...